ህብረተሰብ
ህልምን እውን አድርጎ የማለፍን ያህል ስኬት የለም የዛሬው እንግዳችን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ አብራሪ ነበሩ-ፓይለት። በኬንያ፣ በታንዛንያና አውስትራልያ በዚሁ ሙያ ለረዥም ዓመታት አገልግለዋል። ባጠቃላይ በዚህ ሙያ ውስጥ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ አሳልፈዋል። ካፒቴን አበራ ለሚ ይባላሉ። ካፒቴኑ ከተቀጣሪነት ወጥተው የራሳቸውን…
Read 7762 times
Published in
ህብረተሰብ
«ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው» የምትለዋን የእዮብ መኮንን ዘፈን ወንዶች ሁሉ ለሚስቶቻቸው ይጋብዛሉ (ሚስቲቱ ቆንጆም ትሁን መልከ-ጥፉ)። አጀኒ ይኼን ዘፈን በተለየ መልኩ ይጋብዛታል ለፒያሣ፤ ለአራዶቹ ሰፈር። «ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ለእሱ እና ለጓደኞቹ mantra ነች። (በቡድሂዝም/በሂንዱይዝም ተመስጥኦን ለማምጣት የሚደጋግሟት ቃል ወይም ድምፅ ማንትራ ናት_ፒያሣም ለአጀኒ…
Read 1498 times
Published in
ህብረተሰብ
ከዳግማዊ ምኒልክ ለፕሬዚዳንት ሩዝቬልት የተጻፈ ደብዳቤ ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር፣ ንጉሠ-ነገሥት ዘኢትዮጵያ።ይድረስ ለክቡር የዩናይትድ እስቴት መንግሥት ፕሬዚዳንት ሮዝቤል።ሰላም ለእርስዎ ይሁን።ባለሙሉ ስልጣን ሆኖ ለመጣው መልክተኛዎ ቆንስል ጀነራል እስኪነር የላኩት ደብዳቤ ደርሶኛል። እስካሁን በኔና በርስዎ መንግስት የፍቅር መላላክ…
Read 895 times
Published in
ህብረተሰብ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርትና ሥነ-ባህርይ ጥናት ኮሌጅ የሚዘጋጀው ወርሀዊ ሴሚናር ህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ ገልፆ፤ የሚቀርቡትን ሥራዎችና አቅራቢዎቹን የሚያስተዋውቅ መልዕክት ደረሰኝ፡፡ በዕለቱም በሥፍራው ተገኘሁ፡፡ ሁለት ርዕሰ ነገር ለዕለቱ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ አንደኛው ርዕሰ ነገር በተባባሪ ፕሮፌሰር አበባየሁ ምናዬ የቀረበ…
Read 793 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 19 November 2022 21:14
ከእውቁ ዓለም አቀፍ ተማራማሪ ፕሮፌሰር ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ ምልልስ
Written by Administrator
የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ የዩኒቨርስቲውን ፕሮጀክት ቢፈልገውም ዕቅዱ ከሽፎበታል ዕድሜ ዘመናቸውን በጥናትና ምርምር ውስጥ ያሳለፉት ፕሮፌሰር አበበ ዘገየ፤ የአገር ውስጥ ዩኒቨርስቲዎችን ጨምሮ በተለያዩ የውጭ አገር ዩኒቨርስቲዎች በመምህርነት አገልግለዋል። የእንግሊዙ ኦክስፎርድና የደቡብ አፍሪካው ዩኒቨርስቲ ይጠቀሳሉ። በአዲስ አበባ ቤላ አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ በ1953ቱ…
Read 1229 times
Published in
ህብረተሰብ
ተማሪዎችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ያደርጋል የሁዋዌ ፕሮጀክት የሆነው ዲጂ ትራክ፣ ከኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር እና ከአይኮግ ’ICog Anyone Can Code’ (ICOG ACC) ጋር በመተባበር፣ የገጠርና የሩቅ አካባቢ ተማሪዎችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ለማድረግ ሰሞኑን በይፋ ተመርቆ ተጀምሯል፡፡ ዲጂ ትራክ ኢትዮጵያ የላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን፣…
Read 13824 times
Published in
ህብረተሰብ