ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
 የሰው ልጅ ሆይ፥ ይህን መጽሐፍ እንካ ብላ፤ ሂደህም ለሰው ልጆች ሁሉ ተናገር |ህዝ ፫:፩| እንዲለን እንደሰማንም...ዮናኒ፣ ቅብጢ አልያም ጳርቴ ያልሆነ ...አማርኛ እንጅ! ከሰው መርጦ ለሹመት ፣ከእንጨት መርጦ ለታቦት ፤ከቃልም መርጦ ለጽሕፈት ልንለው የምንችለው ዓይነት (“አሁንም አይደል ወደ ማታ”...) የሚል መጽሐፍ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት አራት ዓመታት አገራችን ከአንድ ቀውስ ወደ ሌላ ቀውስ ስትሸጋገር ነው የከረመችው፡፡ በዚህ ሂደትም ብዙ ሺዎች ተገድለዋል፤ ለአካል ጉዳት ተዳርገዋል፤ ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል፤ ሃብት ንብረታቸውን አጥተዋል፤የሰብአዊ ድጋፍ ጠባቂ ሆነዋል፡፡ ከዚህም ባሻገር በብዙ ቢሊዮን ብሮች የሚገመቱ መሠረተ ልማቶችም ወድመዋል፡፡በተለይ በአማጺው የህወሓት ቡድን…
Saturday, 10 September 2022 21:18

ላያስችል አይሰጥም?

Written by
Rate this item
(8 votes)
[..እንደ ዲዮጋን ቅል አንጠልጥዬ መጓዝ ከጀመርኩ ሰነባበትኩ። በጠራራ ፀሐይ ከሰው መሐል ሰው ፍለጋ መባዘኑ ከረመብኝ። ይህች ምድር ለጠንካሮች ናት። እንደ እኔ ዓይነት ደካማ አብሯት አይኼድም። ጃርስእዎ ሞትባይኖር ኪሩቤል በ “ከደመና በላይ” መጽሐፉ፤ “ዓለም የወደዳትን ጥሬ ከብስል ታላምን” ሲል ታዝቧታል።እኔ እታዘብበት…
Rate this item
(0 votes)
“ወደ ሩሲያ ተመልሼ አልሄድም፤ ዩክሬን እናት አገሬ ናት” የዛሬ 31 ዓመት፣ነሐሴ 24 ቀን 1991 ዓ.ም ነበር፣ ዩክሬን ራሷን ከሶቭየት ህብረት ነጥላ ነፃነቷን ያወጀችው። ከዚያን ጊዜ ወዲህም ቀኑ፣ የአገሪቱ የነጻነት ቀን ሆኖ፣ በየዓመቱ ሲከበር ቆይቷል። ምንም እንኳን የዘንድሮው የነጻነት ቀን፣ እንደ…
Rate this item
(0 votes)
“አዲስ ዓመት ብሩህ ነው፤ ተስፋ አለ፡፡ ምንም ውጣ ውረድ ቢኖር፣ ይሄን ባዛርና ኤግዚቢሽን ዞር ዞር ብሎ በማየት ስሜትን ማነቃቃትያስፈልጋል፡፡ መኪና የት አቆማለሁ ብላችሁ ሳትጨነቁ ኤግዚቢሽን ማዕከልን ጎብኙ፤ ተዝናኑ፤ ቀኑን ሙሉ ዲጄ አለ፡፡ ከ11 ሰዓት በኋላ ደግሞ ባንዶች ሙዚቃ ያቀርባሉ፡፡--” የኤግዚቢሽን…
Saturday, 03 September 2022 13:57

ኔፓል እንደ ቆንጆ ሴት!

Written by
Rate this item
(4 votes)
[...ምድር እሳት ትተፋ ፣ ሰማይ ዋእዩን ያወርደው ጀመር። ላዩ ነዲድ ታቹ ወበቅ ፣ ቀኑ ቃጠሎ ሌቱ ብርድ ሆነ። የእሳቱ ላንቃ ከልብሴ ወደ አካሌ ተዛመተ። ከታች ያለውን ስንኝ እንደ ዳዊት ልደግም ቃተትኩ... አበሻ ቀሚሴን እሳት ፈጀው ማታ ፤እሳት ዳር ቁጭ ብዬ…
Page 9 of 255