ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
"--እኛ ትናንሽ ኃሳቦቻችንን እናሻሽላቸውና እናሳድጋቸው! ልጆቻችንንም ነፃ አሳቢ እንዲሆኑ እናዘጋጃቸው!! በትላልቅ ሃገራዊ የጋራ መድረክ ላይ የዳበሩ ሃሳቦችን ሊያቀርቡ የሚችሉ ብቁ (ሙሉ) ሰው እንዲሆኑ እንትጋ፡፡-" ምክንያታዊ (ራሽናል) የሆነ ሰው አንድ ሃሳብ ሲመነጭ፣ ከ«ወገኔ» ነው የመጣው ወይስ ከ"ጠላቴ" አይልም፡፡ የሃሳቡ ምንነትና የጋራ…
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ በከፍተኛ የህክምና ባለሙያዎች የተመሰረተው “መቅረዝ የጤና አገልግሎት አክስዮን ማህበር” በጤናው ዘርፍ መጠነ ሰፊ ተግባራትን ለማከናወን በዝግጅት ላይ ነው። አክስዮን ማህበሩ ምን አላማና ግብ ይዞ ነው የተቋቋመው? ባለቤቶቹ እነማን ናቸው? ምን አይነት የህክምና አገልግሎት ይሰጣል? መቼ አገልግሎት ይጀምራል? የሚሉና ሌሎች…
Rate this item
(1 Vote)
የታክሲ ሹፌሩ መኪናውን እያሽከረከረ ሳለ ድንገት ከጎኑ የተቀመጠው ተሳፋሪ፣ ትከሻውን መታ መታ ያደርገዋል- ጥያቄ ሊጠይቀው ፈልጎ፡፡ ሹፌሩ ግን ደንግጦ ይጮሃል፡፡ መኪናውም ከቁጥጥር ውጪ ሆና ከአውቶብስ ጋር ከመጋጨት ለትንሽ ይተርፋል፤ የእግረኛ መንገድ ላይ ወጥቶ፡፡ለሰከንድ ያህል በታክሲው ውስጥ ፀጥታ ሰፈነ፡፡ ከዚያም ሹፌሩ፤…
Rate this item
(0 votes)
- (ኢ/ር ዘለቀ ረዲ፤ ፖለቲከኛ) በዚህ ጉባኤ “ብልጽግና የሚባለው ፓርቲ ይፈርሳል፤ አይስማሙም” ብለው የሚናገሩና ይህንንም የሚጠብቁ ሰዎች አጋጥመውኛል። በእኔ እምነት፤ ሀገር የሚመራ ፓርቲ ሲፈርስ፣ የአንድ ቤት ምሰሶ ሲወድቅ ቤቱ ሁሉ እንደሚወድቀው አይነት ችግር ነው የሚገጥመን ብዬ ነው የማስበው። አደገኛ ነገር…
Rate this item
(0 votes)
ሲፈርስ ለ6 ሚሊዮን ብር ኪሳራ ተዳርገናል (ጆርካ ኢቨንት ኦርጋናይዘር) የፍርድ ቤት እግድ ጥሶ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ያፈረሰብን ግንባታ ለ6 ሚ ብር ኪሳራ ዳርጎናል ሲል ጆርካ ኢቨንትስ አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ሀላፊዎች ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ድርጅታቸው በ2011 ዓ.ም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ተፋሰስና…
Rate this item
(0 votes)
[ወፍ በረራዊ ቅኝት] “አድዋስ” የተሰኘውን ቴአትር በአካል መታደም ባልችልም በቴሌቪዥን ተከታተልኩት፡፡ እናም የተሰማኝን እንደወረደ ይኸው …. አድዋ ድል ነው፡፡ “አድዋስ” ደግሞ የዚህን ድል ታሪክ የሚያስታውስ ቴአትር ነው፡፡ አድዋ በአንድ ወቅት (ከ126 ዓመታት በፊት) በተደረገ ጦርነት የተገኘ ድል ብቻ አይደለም፡፡ ትዕምርቱ…
Page 5 of 242