ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የመጀመሪያዋ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር "--ይህች አገር ከረሃብ፣ ከጦርነትና ከግጭት ጋር አብሮ የሚነሳ ስሟን አድሳ መልካም ገፅታ መጎናጸፍ እንደምትችል አምናለሁ። የዕድሜ ባለፀጋ ጥንታዊት አገር ናት። የትልቅ ባህል ባለቤት ናት፤ አሁን ደግሞ ፈጣን ግስጋሴዋ ጉልበት እያገኘ ነው። የኔ ምኞት፤ ኢትዮጵያ የሰላም፣ የብልጽግናና…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባን በሚመለከት፣ ኢዜማ ያዘጋጀው የምርጫ መወዳደሪያ ሰነድ፣ ምን ምን እንደያዘ ለመቃኘት እንሞክር። በቅድሚያ፣ ብዙ ሰዎችን ከሚያሳስብ ጉዳይ እንጀምር - ከመኖሪያ ቤት እጦት።በመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ዙሪያ፣ “መመሪያዎችንና ደንቦችን በማሻሻል፣ ቀልጣፋና ከሙስና የፀዳ” አገልግሎት እንደሚሰጥ ኢዜማ ይገልፃል - በአንቀፅ 61። የግንባታ…
Rate this item
(0 votes)
• የኢትዮጵያውያን ውለታ በህዝባችን ልብ ውስጥ ለዘላለም ይኖራል” ኮሪያውያን • የኢትዮጵያኑ ጀግንነት ብቻ ሳይሆን ሰብአዊነትና ደግነትም አሳይተዋል • ኢትዮጵያ ጦር ከመላክ ባሻገር ለደቡብ ኮሪያየ400 ሺ ዶላር ድጋፍ አድርጋለች • በጦርነቱ ድምፃዊ ካሳ ተሰማና አትሌት ማሞ ወልዴ ተሳትፈውበታል፡፡ ከዛሬ 71 ዓመታት…
Rate this item
(0 votes)
 • የምርጫ ክርክሮችን ሰማችሁ? የአገራችን “ለውጥ”፣ በመቶ አመትም የሚያልቅ አይመስልም። እያንዳንዱ ፓርቲ፣ በየፊናው “የለውጥ አብዮት” ለማወጅ ይፎክራል። • የአገራችን ፓርቲዎች የህብረት ዝማሬ፣ “ለውጥ” የሚል ሆኗል። የአምስት ዓመታ “የለውጥ ማዕበል” ለጊዜው አይበቃንም? • አገር ማለት፣ “ሕግና ሥርዓት” ማለት እንደሆነ፣ ያለ ሰላምና…
Rate this item
(0 votes)
"-እድሜ ልኬን የኖርኩት ኢየሩሳሌም ነው፡፡ ይገርማችኋል፣ የማውቀው ግን የጸሎት ቤት ሆኖ ሳይሆን በሚሰዋ ነገር ሻጮች፣ በገንዘብ ለዋጮችና በሸቀጥ ነጋዴዎች ተወርሮ ነበር፡፡ ከዕለታት በአንዱ ቀን እዚያ ቦታ ላይ ታላቅ ረብሻ ተፈጠረ፡፡ አንድ ወጣት ሰባኪና ተከታዮቹ ሱቆቹን እየገለባበጡ ሰዎቹን አስወጡ፡፡ በዚህ ምክንያትም…
Rate this item
(1 Vote)
"--ችግራችን ሰው ሰራሽ ነው፤ ከተሳሳተ አስተሳሰብ፤ ከጥላቻ፤ ከዘረኝነትና ከስግብግብነት የሚመነጭ ነው፡፡ ሰው ሰራሹ ችግር ሲፈታ፤ ሀገር ሰላም ስትሆንና የተጀመረው ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ ለውጥ ሲሳካ፤ ኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ልትበለጽግና ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሰላም፤ በእኩልነት፤ በፍቅርና፤ በብልጽግና ሊኖርባት የሚችል ሀገር ትሆናለች፡፡--" ሀገራችን ኢትዮጵያ…
Page 10 of 228