ህብረተሰብ
በቅድሚያ ከክርስቶስ ልደት በኋላ ለ2016 ዓመታት ለሰነበተችው የኢትዮጵያ ምድር Happy Solar Return በማለት ልጀምር፡፡ የተቀበልነውን አዲስ ዓመት ምን አይነት ሰው ሆነን እንኑረው? በምን አይነት የአስተሳሰብ ቀመር አንጓዘው? የሚሉት ጥያቄዎች በየአመቱ የሚመጡ የሀሳብ መዘውሮች ናቸው፡፡ ሆኖም እነዚህን ጥያቄዎች ለማስተናገድ በቅድሚያ አዕምሯችንን…
Read 881 times
Published in
ህብረተሰብ
ምናልባት በድንገት ደርሶ ብስጭት የሚያደርግ ነገር አጋጥሟችሁ ያውቅ ይሆናል። ወይም ቢያንስ በሆነ አጋጣሚ አንዳች “የሚያስደነግጥ አልያም የሚያስደነግጥ” ነገር ትሰሙና ምንም እንኳ ጉዳዩ እናንተን በቀጥታ ባይመለከትም ግን የሁኔታው ተገቢ አለመሆን፤ አፍራሽነቱ፤ ከቅንነት በተቃራኒ መንገድ ታስቦ የሚደረግ መሆኑ ክፉኛ ይከነክናችኋል፡፡ በምንኖርበት ማህበራዊ…
Read 1237 times
Published in
ህብረተሰብ
መቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት፣ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው፤ በአደገኛ እጾች ተጠቃሚነትና ሱሰኝነት ቅድመ መከላከልና የሱስ ህክምና ዙሪያ ከ15 ዓመታት በላይ የሰራ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡ራዕዩ፡- ከአደገኛ እፅ ተጠቃሚነትና ሱሰኝነት የፀዳ ባለራዕይ ትውልድ በአፍሪካ ላይ ተሰርቶና ተነስቶ…
Read 1043 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዲሁ የሰው ልጆችን ሳያቸው ያሳዝኑኛል፡፡ሲራመዱ ሳያቸው፣ ሲስቁ፣ ሲዋሹ፣ ሲያልባቸው፣ ሲቆጡ፣ ሲያጠኑ፣ ሲያስቡ፣ ሲጎርሩ፣ ሲተኙ፣ ሲጓጉ፣ ሲመሩ፣ ሲያድኑ፣ ሲገሉ… እንዲሁ እንዲሁ ሲያደርጉ ሳያቸው ያሳዝኑኛል፡፡ ሁሉም ገፅ ላይ ተስፋ ይታየኛል፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን ሊሞሉት ያልቻሉት የህይወት ጥያቄ እንዳለባቸው እያወቁ ነው፣ ጠዋት ከእንቅልፋቸው የሚነቁት፤…
Read 1567 times
Published in
ህብረተሰብ
የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር (Editors Guild of Ethiopia)ሳምንታዊ የቁርስ ላይ ስብሰባውን በሂልተን ሆቴል አካሂዷል ። የዕለቱ የመወያያ ርዕስ ጉዳይም ”Media and Gender“ የሚል ነበር፡፡እንደወትሮው ለውይይት መነሻ የሚሆን ጥናታዊ ጽሁፍ፣ በጾታ እኩልነት ላይ ትኩረቷን አድርጋ በምትሰራው የሚዲያ፣ አድቮኬሲ እና ኮሙዩኒኬሽን ባለሙያዋ ቤተልሔም…
Read 815 times
Published in
ህብረተሰብ
ጆሴፍ ፑልቲዘር፤ ጋዜጠኛ፣ መርማሪ ሪፖርተር፣ አሳታሚ፣ የፕሬስ ነጻነት ጠበቃ ነበር፡፡በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያውን የጋዜጠኝነት ት/ቤት ከፍቷል - በተጨማሪምለጋዜጠኝነትና ሥነጽሁፍ ዘርፎች፣ ዝነኛውን የፑልቲዘር ሽልማትም ፈጥሯል፡፡ጆሴፍ ፑልቲዘር፤ የተሻለ የዕይታ ብቃት ይዞ ቢወለድ ወይም ቼዝ መጫወት ባይችል ኖሮ፣ ጋዜጦቻችን ዛሬ ከምናውቃቸው የተለዩ ይሆኑ ነበር፡፡…
Read 1386 times
Published in
ህብረተሰብ