ህብረተሰብ
ፈቃደ ወልደማርያም ተወልዶ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ ከልጅነቱ አንስቶ በትምህርቱ ጐበዝ የነበረ ቢሆንም ትምህርቱን በአግባቡ ለመከታተል የማያስችሉ በርካታ እንቅፋቶች እንደገጠሙት ይናገራል፡፡ የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈልና የመማሪያ ደብተርና መጽሐፍትን ማሟላት ታላቅ ፈተናዎቹ ነበሩ፡፡ እነዚህን የት/ቤት ወጪዎች ለመሸፈን ዶሮ አርብቶ እስከመሸጥ…
Read 3000 times
Published in
ህብረተሰብ
“ሰው ተረፈ?”… መድፍ ሲተኮስ፣ እሳት ሲለኮስ፣ መኪና ሲጥስ… ሀበሻ ምድር ላይ ቅድሚያ የሚሰጠው መጠይቅ፡፡“ሰው ከተረፈስ ሌላው ይተካል”ሌላ ምን አለን? የተረፈን ሰው፣ የተትረፈረፈን ሰው… የዛኑ ያህል የማንጠግበው ሰው፡፡ ደረታችንን የምንደቃው፣ ፊታችንን የምንነጨው፣ ከል የምንለብሰው፣ አመድ የምንነሰንሰው… ለሰው፡፡ ደግሞ - ደግሞ…
Read 3398 times
Published in
ህብረተሰብ
“መዝናናት መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት!”(ጓድ ሌኒን) የተከበራችሁ አንባብያን፡- አሀዱ ባለፈው እትም “ህይወታችን በተአምራት አለም” በሚል ርእስ ዝርያችን ባለፉት ሩብ ሚልዮን አመታት ከዋሻ ጨለማ ተነስቶ እስከ ቤተ መንግስት ብርሀን የመጣበትን መንገድ ዋና ዋና ምእራፎቹን በጨረፍታ አይተናል፡፡ አብዛኛው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶችንና ፈጠራዎችን የተመለከተ…
Read 6071 times
Published in
ህብረተሰብ
የአንድ ሰው የህልውና ሂደት ተጠናቅቆ የሚገኘው በህይወቱ መጨረሻ ላይ ነው ይላሉ ኤግዚዝቴንሻሊስቶች፡፡ በሂደት ላይ እያለ ማንነቱ “ነው” በሚል ማረጋገጫ መደምደም አይቻልም፡፡ በህይወቱ እያለ “በሁነት ወይንም መሆን ሂደት ላይ ነው” ይባላል እንጂ “ሆኗል” ብሎ በአለቀ-ደቀቀ የሰውዬውን ጉዳይ መዝጋት አይችልም፡፡ ይህ የሰውን…
Read 4047 times
Published in
ህብረተሰብ
ልጆች ወላጆችን ያስተዳድራሉ! . . . ኑሮን ማማረሩ ምንም ፋይዳ እንደሌለው እስካሁን ካልተገነዘባችሁ መቼም አትገነዘቡም፡፡ ማማረር የማይቀር ከሆነ ደግሞ አዲስ አይነት የማማረሪያ መንገዶችን ቢያንስ መሞከሩ ሳይሻል አይቀርም፡፡ ማማረር ካልቀረ የሚመር እና የሚሰለች ባይሆን አይሻልም? ምን ትላላችሁ . . . የኑሮን…
Read 2815 times
Published in
ህብረተሰብ
የትምህርት ታሪክዎ ምን ይመስላል? ከጀማሪ አንስቶ እስከ 12ኛ ክፍል የተማርኩት በትውልድ መንደሬ በሚገኘው ካራማራ ትምህርት ቤት ሲሆን በ1958 ዓ.ም ዓለማያ ዩኒቨርሲቲ በመግባት ታሪክ ማጥናት ጀመርኩ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን ከሁለት ዓመት በላይ መቀጠል አልቻልኩም፡፡ በዘመኑ ወታደር ልዩ ክብርና ሞገስ ስለነበረውና እኔም የሠራዊቱ…
Read 3223 times
Published in
ህብረተሰብ