ህብረተሰብ
የታክሲ ባለንብረቶችን አቤቱታ ተከትሎ የከተማ ታክሲዎች ላይ የታሪፍ ማስተካከያ ቢደረግም የንብረቱ ባለቤቶችና ተቀጣሪ አሽከርካሪዎች ማስተካከያው በቂ አይደለም ይላሉ፡፡ አሽከርካሪዎቹ ታፔላው እንዲቀር ሲጠይቁ ባለንብረቶቹ ተመችቶናል ይላሉ፡፡ አቶ ፍቃዱ ይልማ የተባሉ የታክሲ አሽከርካሪ፤ አዲሱን የታክሲ ታሪፍ ጭማሪ አስመልክቶ አስተያየቱን ሲሰጥ 30 ሳንቲም…
Read 3682 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሶስት ሳምንት በፊት በዚሁ ጋዜጣ ላይ ..ወፍጮው ውስጥ ያለው መንፈስ.. በሚል አርዕስት አንድ መጣጥፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ...መጣጥፉ በሰው ልጅ ውስጥ ያለውን ..መንፈስ.. ምንነትና ባህርይ ለመረዳት ሙከራ ያደረኩበት ነው፡፡ ...ዶ/ር ዳኛቸው (በአዲሱ አመት እትም ላይ) ያቀረቡት ሁፍ ደግሞ፤ የትውልድን ጥያቄ ከዘመን…
Read 3143 times
Published in
ህብረተሰብ
..እግዚአብሄር አምላክም የምድር አራዊትንና የሰማይ ወፎችን ሁሉ ከመሬት አደረገ፤ በምን ስም እንደሚ-ሯቸውም ያይ ዘንድ ወደ አዳም አመጣቸው፤ አዳምም ህያው ነፍስ ላለው ሁሉ በስመ እንደ ጠራው ስሙ ያው ሆነ.. (ኦሪት ዘፍጥረት፣ ምእራፍ ሁለት፣ ቁጥር አስራ ዘጠኝ) አንድ የተከበራችሁ አንባብያን ሰው ገና…
Read 6401 times
Published in
ህብረተሰብ
የኢትዮጵያ ዘመን መቁጠሪያ መሠረቶችዘመን ማለት በመላው ጊዜ ውስጥ የሚገኝ፤ በልብ ውስጥ የሚያዝ ወሰነ ጊዜ፣ ቀጠሮ ጊዜ፣ ጊዜ ዕድሜ ነው፡፡ ዘመን ማለት ቁጥር ያለው ጊዜ ነው፡፡ ጊዜ የተባለው ምንት ዓለም ከተፈጠረች ጊዜ ጀምሮ እስካለችበት ጊዜ ድረስ የሚኖር ያለ ሲሆን ይህን ጊዜ…
Read 5741 times
Published in
ህብረተሰብ
እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በአገራችን የሚገኙት ዕውቅ ዩኒቨርስቲዎች፣ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸው አውሮፕላን ማረፊያዎች፣ አውቶቢስ መናኸሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች፣ ቴአትርና ሲኒማ ቤቶች... በጣት የሚቆጠሩ ነበሩ፡፡ የሚበዙት ደግሞ በመንግሥት ይዞታነት ነበር የሚታወቁት፡፡ እንዲህ አይነት እጥረት የሚታይባቸውን መስኮች ለማስፋፋት በመንግሥት እየተሰሩ…
Read 3285 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ሰሞኑን በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የኖህ ዘመን ታሪክን በተመለከተ የሚወጡ መጣጥፎችን ስመለከት እኔም በዚህ ሃሳብ ዙሪያ የምለው ነገር ካለ ብዬ ማውጠንጠን ጀመርኩ፡፡ በተለይ የኖህ መርከብማረፊያዋ በአገራችን መሆኑን የሚገል የታሪክ መሐፍ መታተሙን ስሰማ፣ ነገሩ ግርም አለኝና ..ለመሆኑ የታሪኩ እውነታነት ባልተረጋገጠ…
Read 3085 times
Published in
ህብረተሰብ