ህብረተሰብ
ጠሐይ ብርሃኗን ላለመለገስ ባንገረገበችበት ቅጽበት ከሰማይ አፍ ዝልግልግ የዝናም ልሃጭ ተዝረበረበ… …ይህኛው ደግሞ ከእኔ አፍ፡-‹ፈጣሪ የሰው ልጆችን ከፈጠረ በኋላ ሁለት ዋና-ዋና የማሰናከያ ዘዴዎችን ፈጥሮ ከእንቅስቃሴ ገንትሯል። ቀጭቃጫው የሰው ልጅ ወደ የትም አቅጣጫ ውልፍት እንዳይል ምግብና ወሲብ የፈጣሪ የማዘናጊያ ብልሃቶች ሆነው…
Read 1463 times
Published in
ህብረተሰብ
“የአሞራ ዐይን ባላየው፤ጭልፊትም ወደ ‘ማያውቀው፤....” /ገፅ 112/ወደ ‘ማይሰፈር ፣ ወደ ‘ማይመተር ... በመኖር ብቻ ወደ’ሚገባ እዉነት ፥ ቃልን እንደ ቃል ልናትም ሠሌዳ ፍለጋ .. ችሎት የሚሸከመውን....“ትንሽ ልፋሰሰዉ በሰማያት ደርባ በማይጎረብጠዉ ...” እንዳለዉ ወንድዬ ዓሊ፣ የሰውን ልጅ የምናብ /imagination/ ደረጃ ...…
Read 756 times
Published in
ህብረተሰብ
እውነተኛ የትርጉም ሥራ ማግኘት አዳጋች እየሆነ ነው፤ በተለይ ዛሬ-ዛሬ፡፡ ልብ ብለን ከሆነ ለመተርጎም የሚመለመሉት መጽሐፍት በአብዛኛው ደረጃቸው ያን ያህል ላቅ ያለ አይደለም፡፡ በአመዛኙ የመጽሐፍ ገበያው እሚፈልጋቸው የስነ-ልቦና፣ የስነ-ስኬት… የመሳሰሉትን ነው፡፡ አንድ መጽሐፍ በአንድ ሳምንት መተርጎም ፈታኝ ሳይሆን አዝናኝ ቢዝነስ ሆኗል፡፡…
Read 1563 times
Published in
ህብረተሰብ
የሰው ልጅ “ከጫካው ሕግ” ጀምሮ ያደረገው ዝግመታዊ የነጻነት ጉዞ እጅጉን አስደናቂ ቢሆንም፥ በዚህ ጉዞ ላይ እኛ ኢትዮጵያውያን ያሳረፍነው ሱታፌ ግን እጅግ ኢምንት ይመስለኛል። ለባሕርያችን የማይስማማውን አሽከርነትንም ለምደነዋል። አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት አሽከርነትን፥ “ታዛዥ፣ ሎሌ፣ ተከታይ፣ አንጣፊ፣ ጋራጅ አስታጣቢ፣ አልባሽ፣ መጫሚያ አቀባይ፣…
Read 1963 times
Published in
ህብረተሰብ
ምንም ነገር ጥሩም ሁን መጥፎ እስከ ጽንፍ ድረስ አትውሰደው አንድ ብልህ ይሄን ጉዳይ በአንዲት አባባል ቀንብቦ አስቀምጧታል። ጽንፍ የወጣ ፍትህ ኢ-ፍትሐዊነት ይሆናል። ብርቱካንን አለአግባብ ብትጨምቀው ጭማቂው መራራ ይሆናል። ደስታም እንኳ ቢሆን መረኑን እስኪለቅ ድረስ መሆን የለበትም። ላምን አለቅጥ ማለብ ደም…
Read 1239 times
Published in
ህብረተሰብ
ሀገራዊ ድንቁርና ውስጥ አልገባንም ወይ?“የምሑራንን ምክር የሚቀበል መንግሥት ያላት አገር ምነኛ የታደለች ናት? ኢትዮጵያ ግን ከአፄ ምኒሊክ ውጭ የምሑራንን ሃሳብ የሚቀበል መሪ አላጋጠማትም። ሐቀኛ ምሑር የሌላት አገር ደግሞ ታሳዝናለች። ኢትዮጵያ አሁን ላይ የምሑራንን ምክር የሚሰማ መንግሥት ብቻ ሳይሆን ያጣችው ሐቀኛ…
Read 1443 times
Published in
ህብረተሰብ