ህብረተሰብ
ከድምጻዊነት ተሻግሮ፣ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት እና በሙዚቃ ቀማሪነት ደረጃ፣ የሴት ሙዚቀኞች ተሳትፎ፤ እስከ ዛሬ ለማየት ባልታደልንበት ኹኔታ፤ እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ ግን፤ በክላሲካል ሙዚቃ ዘርፍ በብቸኛ የሙዚቃ ቀማሪነት እና ፒያኒስትነት ጉልህ የታሪክ ቦታ ይዘዋል፡፡ እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ (ከምንኩስናቸው በፊት…
Read 1878 times
Published in
ህብረተሰብ
(ኦምራን ሚኻኤል ኢቫኖቭ፤ ከ1900- 1986 የኖረ ፈላስፋና መምህር የነበረ፣ ትውልዱ ቡልጋሪያ የሆነና ከ1937 ጀምሮ ፈረንሳይ የኖረ ነው፡፡ በስራዎቹ በዋናነት የሚያነሳው ሰዎችንና ለፍፁምነት የሚደረግ ጥረትን ነው፡፡ ይህንኑ መሰረታዊ ጥያቄ ታዲያ በሚያስገርም መልኩ ነው ለመመለስ የሚሞክረው፡፡ አገላለፁ የሚያነሳቸውን ርዕሰ ጉዳዮች በተግባር ለመሞከር…
Read 1253 times
Published in
ህብረተሰብ
ወጣቱ ዕውቀትና ጊዜ ገንዘብ መሆናቸውን አይረዳም ወጣት አብይ ዓለም ከጥቂት አመታት በፊት ስለ ኢኮሎጅ ምስረታና ዝቅተኛውን የህብረተሰብ ክፍል በቱሪዝም ተጠቃሚ ስለማድረግ ሲናገር፣ ብዙዎች ጤንነቱን ተጠራጥረው ነበር፡፡ “አውሮፓ ተንደላቅቆ መኖር እየቻለ ገጠር፤ ለገጠር ለመኳተን የሚቆዝመውስ በምን ምክንያት ነው?” በማለት እርሱ ወርቅ…
Read 1665 times
Published in
ህብረተሰብ
ኪሳራው የኔ ብቻ ሳይሆን የሀገርም ጭምር ነው” - አቶ አለምሰገድ ይፍሩ አቶ አለምሰገድ ይፍሩ የ”አለምሰገድ ይፍሩ ጠቅላላ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው። እ.ኤ.አ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ ኑሯቸውን በሰሜን አሜሪካ ኮሎራዶ አድርገዋል። ከሀገር ከመውጣታቸው በፊት በወላይታ ዞን…
Read 1312 times
Published in
ህብረተሰብ
አስታውሳለሁ፤ በአንድ ብራማ ቀን አንዲት ልጅን እየጀነጀንኳት ከፊት ለፊታችን ወደምትገኝ አንዲት ምግብ ቤት ዎክ እያደረግን ሳለ ነበር፤አንድ ፖስተራዊ አለባበስ የለበሰ ሰውዬ፣ በፈገግታ ፊቱን አሸብርቆ ወደ እኛ ሲራመድ ያየሁት።እንዳየሁት በኪሴ ጎዶሎነት ልጅቷን ወደ ሽሮ ቤት ይዤ እየሄድኩ በመሆኔ የተሰማኝን መሸማቀቅና የኪሴን…
Read 1445 times
Published in
ህብረተሰብ
አውቶ ሜካኒኮች “Troubleshooter” የሚሉት የመኪና ሕመም የት እንደሆነ የሚያገኙበት መሣሪያ አላቸው። “የፈረንጅ ሚስት” የተሰኘው የእስከዳር ግርማይ መጽሐፍ በኢትዮጵያ መኪና ላይ ካሉ ሕመሞች አንደኛውን የሚጠቁም ባለ 119 ገጽ መጽሐፍ ነው፡፡ የመኪና አንዱ ብልሽት መኪናውን በሂደት ከጥቅም ውጭ እንደሚያደርገው ሁሉ በሀገር ላይ…
Read 2048 times
Published in
ህብረተሰብ