ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 “…አቤት እቺ ዘኔ ሰው ስትወድ! የፍቅር አድባር ትመስላለች እኛ ስናያት፡፡ ከሷ ጋር ግማሽ ቀን ማሳለፍ ግማሽ አመት የመኖር ያህል ደስ ይላል፡፡ የከበቡዋት ሁሉ ደግሞ እንደሚወዷት በአይናቸው በገፅታቸው ይነበባል፡፡ ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል፡፡ ግልፅ፣ ቀና፣ ተጫዋችና ግጥም አዋቂ ናት፡፡…” መቼም እሱን…
Saturday, 21 January 2023 20:28

የእኛ ሰው በኳታር

Written by
Rate this item
(0 votes)
 የ”ሀበሻዊ ትሬዲንግ” መሥራችና ባለቤት - ዮርዳኖስ ፀጋው እንደ መግቢያበ22ኛው የዓለም ዋንጫ ዋዜማ ላይ በኳታር መዲና ዶሃ በሚገኘው ኮሪንሽ ጎዳና ላይ፣ ልዩ የባህልና ኪነጥበብ ፌስቲቫል ተካሂዶ ነበር፡፡ በኳታር የሚገኘውን የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ባሰባሰበው በዚህ ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ባህልንና አገርን የሚያስተዋውቅ ዝግጅት…
Rate this item
(2 votes)
(በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት ያለች ሀገር) ይቅርታ፥ እርቅ፥ ምክክር፥ መግባባት። የማንለው የለም። ግን የሚደረግ ነገር የለም። ለምን? አንድ ነገር ለማድረግ ቀርቶ፥ ለመነጋገርም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ነን። ማስረጃ ቢባል በሦስት ረድፍ ላስረዳ። አንደኛ ንግግር መጀመር አይቻልም። ሁለተኛ ንግግር ቢጀመር…
Rate this item
(1 Vote)
- ሚዲያው ራሱን ከዘመኑ ጋር ማራመድ አለበት - በሚዲያው ማርኬት ምርጥ ልጆች ነው ያሉን በኢትዮጵያ የግል ፕሬስ ታሪክ ከአስር ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠሩ የህትመት ውጤቶች ማግኘት እጅጉን ብርቅ ነው። በ1990ዎቹ በመቶዎቸ ይቆጠሩ የነበሩት የግል ጋዜጦችና መፅሄቶች በፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶች እየተመናመኑ…
Saturday, 14 January 2023 10:49

የእኛ ሰው በኳታር

Written by
Rate this item
(0 votes)
(የሰብለ ነጋሽ ሌላኛው ገጽታ) (ካለፈው ሳምንት የቀጠለ)“አባቴ ልብሱን አውልቆ ለድሃ የሚሰጥ ነው”ሰው ቤት ሆኜ ተቀጥሬ ስሰራ ሰው እንዴት እንደሚናፍቅ፣ ምን ያህል በችግር ውስጥ ሆነህ ችግርህን የምታወራለት እንደምታጣ አውቀዋለሁ፡፡ ሰው ማገዝ የሚለው ነገር ከእንዲህ አይነት የስሜት መጎዳት የሚመነጭ ነው፡፡ በራሴ መኖር…
Rate this item
(1 Vote)
• መንግስትና ህዝብን ማጭበርበር እግዚአብሔርን ማጭበርበር ነው • ለህዝቡ መንገድ ለመሥራት ከቀበሌ አመራሮች ጉቦ ተጠይቀናልባለፈው ሳምንት በልጅነታቸው ከሸንኮራ አገዳ ንግድ ጀምረው ዛሬ የቢሊዮኖች ዶላር ኢንቨስትመንት ባለቤት የሆኑትን የአቶ አቶ መኩሪያ ባሳዬ ቃለምልልስ የመጀመሪያ ክፍል አቅርበናል፡፡ በዚህ ሳምንት ደግሞ ጋዜጠኛ ናፍቆት…
Page 8 of 259