ህብረተሰብ
Saturday, 05 January 2013 11:03
“አቦ! እኛ ጋ ችግር የለም፤ ጣጣ የምታበዙት የመሃል አገር ሰዎች ናችሁ”
Written by መታሰቢያ ካሣዬ /ከድሬዳዋ/
ገና እና መውሊድ በድሬዳዋና ሐረርየበረሃዋ ገነት በሚል መጠሪያ የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ ሰሞኑን በበዓላት ግርግር ተሟሙቃለች፡፡ ከአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተሰባሰቡ ምዕምናን የቁልቢ በዓልን በቅርቡ ያከበረችው ድሬዳዋ፤ አሁን ደግሞ የገና እና የመውሊድ በዓላትን ለማክበር ሽርጉዱን ተያይዛዋለች። አካባቢውን ከሌሎች አካባቢዎች ለየት የሚያደርገው ሁለቱንም…
Read 3572 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 05 January 2013 11:00
የአራፋት የሞት መንስኤ ከ8 ዓመት በኋላ አልታወቀም
Written by ባየህ ኃይሉ ተሰማ bayehailu@gmail.co
የአሜሪካ ማዕከላዊ የስለላ ድርጅት (CIA) የኩባ ፕሬዚደንት የነበሩትን ፊደል ካስትሮን ለመግደል ከሁለት ደርዘን በላይ ሙከራዎች ማድረጉ ተደጋግሞ ተገልጧል፡፡ የእሥራኤል የስለላ ድርጅት (ሞሳድ) በጥይትና በቦምብ ብቻ ሳይሆን በመርዝም ጭምር የአይሁዳዊቷን ሀገር ህልውና የሚፈታተኑ ጠላቶቿን የማስወገድ ልምድ እንዳለው የሚጠቁሙ ፍንጮች አሉ፡፡ጠላትን፣ ተፎካካሪንና…
Read 6353 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 29 December 2012 09:16
“ዶፍ ዝናብ ከሚወርድባቸው ይልቅ የሞቱት የተባረኩ ናቸው” የሃፍቶም የጅቡቲ በር መከራና ስቃይ!
Written by አልአዛር ኬ.
ካለፈው የቀጠለሃፍቶም ግደይ ከፊት ለፊቱ የተዘረጋው ከተማ ጅቡቲ መሆኑን ሲያውቅ፣ ወደዚህ ለመምጣት የደከመው ድካምና የከፈለው መስዋዕትነት ሁሉ ባንዴ እንደ ጉም ተኖ ተረሳው፡፡ ልቡንና ቀልቡን ሰቅዞ የያዘው፤ ለወራት የቀንና የሌሊት ቅዠትና ህልም ሆናበት ወደ ከረመችው ጅቡቲ የመግባት አጣዳፊ ስሜት ብቻ ነበር፡፡…
Read 3321 times
Published in
ህብረተሰብ
ድሮ ተፈሪ መኮንን ይባል በነበረው በዛሬው እንጦጦ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ወደ ት/ቤቱ ሲገቡ በሚታየው ሕንፃ ፊት ለፊት ባለው የዛፎች አፀድ ውስጥ አንድ ሐውልት ይገኛል። ሐውልቱ እዚያ ሄጄ ለመጐብኘት የቻልኩት አንድ በንጉሱ ጊዜ በታተመ መጽሐፍ ጠቋሚነት ነበር፡። በሐውልቱ…
Read 4227 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 29 December 2012 09:10
እሥረኛው የጃንሆይ ቤተሰብ በዓለም በቃኝ ወሕኒ ቤት
Written by ባየህ ኃይሉ ተሰማ bayehailu@gmail.com
ሕዝባዊ አብዮት የተቀጣጠለባቸው አገሮች ታሪክ እንደሚያሳየው ቀዳሚው የአብዮቱ ግብ፣ ግፍና ጭቆናን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን የኢፍትሐዊነት አርማ ተደርጐ የሚቆጠረውን መሪ ከመንበረ ሥልጣን ማባረርም ጭምር ነው፡፡ ይህ እርምጃ በፈረንሳይ አገር በንጉሥ ሉዊ 16ኛ እና በሩስያ ደግሞ በዛር ኒኮላስ ዳግማዊ ላይ በከፋ መልኩ…
Read 7387 times
Published in
ህብረተሰብ
ከዚህ ቀደም ስለ ንባብ ጠቃሚነት ብዙ ተብሏል፡፡ ጥሩ ጥሩ መጽሐፍትን ማንበብ ከበሰሉ ሰዎች ጋር ሸንጎ እንደመቀመጥ ይቆጠራል ይባላል፡፡ የአስተሳሰብ አድማስን ስለሚያሰፋ፣ ሁለገብ እውቀት ስለሚያላብስና በራስ መተማመንን ስለሚያጎለብት ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል፡፡ ታዋቂው የአሜሪካ ፕሬዝደንት፣ አብርሃም ሊንከን የንባብን ጥቅም አስመልክቶ ሲናገር፣…
Read 11173 times
Published in
ህብረተሰብ