Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
እነሆ ይሄው ገና የተባለው በዓል ሆነ፡፡ ይህን ተገን ያደረገው የፈረንጆች ዘመን መለወጫም ሆነ፡፡ ዘመንን ለመቁጠር መነሻ ከሆኑት ጥንታትም (Epochs) አንዱ የሆነው ይሄው የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያውያን ያሉት ከሌሎቹ በተለየ ቀን የሚያከብሩበትና ከልደቱ ተጀምሮ የሚቆጠረውን የዓመት ቁጥር በሰባትና በስምንት…
Rate this item
(0 votes)
በጥንታዊው ዘመን “The Seven Wonders of the World” ተብለው የተመዘገቡ፣ የሰው ልጅ የሰራቸው “ድንቅ”ቅርሶች ነበሩ፡፡ ከነዚህም መሀል የግብፅ ፒራሚዶች፣ትልቁ የቻይና ግምብ፣ እና የአቴንስ Acropolis በብዛት ይጠቀሱ ነበር፡፡ ሀዋርያቱ ከእስራኤል ወጥተው በየአገሩ እየዞሩ፣ ተአምራት እየሰሩ ሲያስተምሩ፣ ኤፌሶን ወደብ ውስጥ የቆመው መጠኑ…
Rate this item
(0 votes)
በዛሬው ፅሁፌ ታሪካቸውን በአጭር ቃለ ምልልስ የማቀርብላችሁ ወጣቶች “ታላላቅ ህልሞች” በሚለው የስኬታማ ሰዎችን ታሪክ የያዘ መፅሃፍ ውስጥ ያነበብኩት አሜሪካዊ ቢሊዬነርን አስታውሰውኛል፡፡ አሜሪካዊው ዌይዝንገር እንደነዚህ ወጣቶች ሰፈር ውስጥ ቆሻሻ በመሰብሰብ ጀምሮ ነው ሥራውን ወደ ትልቅ ቢዝነስ በማስፋት በርካታ የቆሻሻ መጣያ መኪኖች…
Rate this item
(0 votes)
“ሹፌሩንም ተሳፋሪውንም ይጐዳል” የታሪፍ ማስተካከያው ኪሎ ሜትርን ያገናዘበ አይደለም፡፡ መንገዱ በትራፊክ ባይጨናነቅም 6 ኪሎ ሜትር ነው በሊትር የሚነዱት፡፡ በ2.80 ሲሠላ ሰባት ኪሎ ሜትር ማለት አያዋጣም፡፡ ይሄ ሹፌሩን ይጐዳል፡፡ ተሳፋሪውን በተመለከተ ደግሞ ቀድሞ 1.40 የነበረው 2.80 ገብቷል፡፡ እነዚህን ሰዎች ትንሸ ኪሎ…
Rate this item
(0 votes)
“መዝናናት መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት!” ጓድ ሌሊን የተከበራችሁ አንባብያን፡- አንድ ቀን ከመሬት ተነስቼ የሚገርሙ የሚገራርሙ ነገሮችን ማሰብ ጀመርኩ፡፡ እና ቀጠልኩበት፡፡ ሳያቸው ጊዜ ለሌላ ሰው ባሳያቸውስ? አልኩ፡፡ እኚውላችሁ፡፡ ይህን ሁለት ሶስት ቀን ሳስብ የመጡልኝ ከመሆናቸው በስተቀር፣ ሌላ መገናኛ ወይም መመሳሰያ ክር የላቸውም፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ከአዲስ አበባ ጐንደር የገባነው በአየር ነው - በአውሮፕላን፡፡ ከዚያ በኋላ በስተሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ በመኪና የአምስት ሰዓት መንገድ ይጠብቀናል - 230 ኪ.ሜ ገደማ፡፡ እንደ ትንግርት የሚታዩትን የሰሜን ሰንሰለታማ ተራሮች እየቃኘን ጉዞአችንን ቀጠልን፡፡ በነገራችን ላይ በእነዚህ ታሪካዊ ተራሮች ላይ አልፎ አልፎ አበጥ…