Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ከፓሪሱ 8ኛ ኦሎምፒያድ እስከ ሜልቦርኑ 15ኛ ኦሎምፒድ (ድረስ) ከሠላሳ ዓመት በላይ የኦሎምፒክ አባል ለመሆን ስትጠይቅ ቆይታለች፡፡ ይህን ያህል የደከመችበት የአባልነት ጥያቄ፣ ለመላው የአፍሪካ ሀገራትም ጭምር በሩን አስከፈተ፡፡ እነሆ ዛሬ ለንደን ላይ የኦሎምፒኩ ድግስ ተደግሶ አፍሪካውያንም በዚህ ግብዣ የግድ መገኘት…
Rate this item
(0 votes)
Love is the Answer no matter what the question! ለየትኛውም፣ ለማንኛውም ጥያቄዎቻችን ፍቅር መልስ ነው! አፄ ቴዎድሮስ ብዙ ከተባለለትና ከተጻፈለት አፍሪካዊው ናፖሊዮን ካሰኛቸው ከጀግንነታቸው፣ ከጭካኔያቸው፣ ከፍርድ አዋቂነታቸውና ኢትዮጵያን ለማዘመን ከነበራቸው ታላቅ ራእይ ባሻገር በተለያዩ ጊዜያት ስለ ፈጣሪ ህልውና ከቤተ ክህነቱ…
Saturday, 21 July 2012 10:04

የትኛዋን ድምፅ?

Written by
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በወጣው አዲስ አድማስ እትም ላይ ዶ/ር በፍቃዱ አባይ የተባሉ ግለሰብ የፃፉትን ጽሑፍ በጥሞና አነበብኩት፡፡ ፀሐፊው ከዚህ ቀደም ከተለያዩ ፀሐፍት በተለይም ከሌሊሳ ግርማ ጋር በዚሁ ጋዜጣ ላይ ፍልስፍናን እና እምነትን አስመልክቶ ያደረጉትን ለረዥም ጊዜ የዘለቀ ሙግት በትኩረት እና በፍላጐት…
Rate this item
(0 votes)
(የግል አተያይ) ትልቁ የበለጠ የሚገዝፈው ትንሹ የበለጠ እያነሰ በሄደ ቁጥር ነው የሚፈስስ የለውጥ ወንዝን በድሮው ትዝታ እንጂ በዘንድሮ (“ናይኩ” ወይንም “ኤርገንዶ”) ጫማ ደግሞ መርገጥ አይቻልም፡፡ You never step on the same river twice ብሏል የግሪኩ ፈላስፋ ሄራክሊተስ፤ አሳጥሮ፡ ወደ ድሮው…
Rate this item
(0 votes)
ስሙኝማ… ስለ ወፍራምነት ካወራን አይቀር… ከዚህ በፊት አንስተናት ሊሆን የሚችለውን አንዲት ‘ስቶሪ’ ስሙኝማ… ሴትየዋ በጣም ወፍራም ነች፡፡ አንድ ጊዜ ለአንዱ ወዳጇ “የገዛ ጥላዬ ከኋላዬ ሲሆን ያስፈራኛል…” ትለዋለች፡፡ እሱ ምን ቢላት ጥሩ ነው… “መፍራት ይገባሻል፡፡ የአንድ ቀበሌ ህዝብ የሚከተልሽ ነው እኮ…
Rate this item
(0 votes)
“አረጀህ እንዴ?...ምነው ‘ዱሮ…ዱሮ’ ማለት አበዛህ?” አለኝ ስለ ያኔው የእኛ ተማሪነት የሚያትቱትን ያለፉት ሳምንታት ጽሑፎቼን ያነበበ አብሮ አደግ ወዳጄ፡፡ እውነቱን ሳይሆን አይቀርም፡፡ በ”መሬት ላራሹ” ደብተር የተማረ ሰው፣ የ”ፓልምቶፕ ኮምፒውተር” ዘመን ላይ ከደረሰ ማርጀቱ ይቀራል?... እንግዲህ ምን ይደረግ ልጅ ተሁኖ አይቀር፡፡ ለነገሩ…