ህብረተሰብ
ብዙዎች የአዲስ አበባ ሰፈሮች በተለምዶ የሚጠሩበት ስም አላቸው፡፡ ካምቦሎጆ፣ ንፋስ ስልክ፣ ቀበና፣ እሪ በከንቱ፣ ዶሮ ማነቂያ፣ በቅሎ ቤት፣ ሸጐሌ፣ ሰባራ ባቡር፣ ዕንቁላል ፋብሪካ፣ ኮልፌ፣ … በርካታ ናቸው፡፡ የስሞቹ አወጣጥ የራሱ ምክንያት ቢኖረውም ብዛኞቻችን ስሞቹ እንዴት እንደተሰየሙ በትክክል እናውቃለን የሚል ግምት…
Read 2449 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 19 November 2011 14:27
የተገነዙ ትኩሥ ሬሳዎች የሚከማቹበት ዋሻና በዘመናችን ሰዎች የተሠራው ውቅር መቅደስ
Written by ሰሎሞን አበበ ቸኮል Saache43@yahoo.com
“በእርግጥ የናንተ አባቶች ያነን [ላሊበላንፀ] ካነጹ፣ ለምን በእናንተ ዘመን እንደነሱ ያለ አልተሠራም?” በማለት ታሪካችንን ለመፈታተን ሲሞክሩ ይደመጣሉ፡፡“ብዙ መልስ ቢኖርም ከ840 ዓመታት በኋላ ምስካበ ቅዱሳን መድኅኔዓለም ገዳም የማያፈናፍንና የማያዳግም ምላሽ ስለሰጠ ታሪካዊ ጠቀሜታው የጐላ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡”ይህ ስለተጠቀሰው ገዳም፣ በተለይም ስለውቅርና ፍልፍል…
Read 3142 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰው በሥራ ሳለ አይበድልም፤ አያጠፋም … ከቦዘነ ግን … ማህበር ከሠርግ ዕብደት፣ ከልቅሶ ሞኝነት አያንስም … በምግብ ማህበር ዘጥዘጥ እንጂ ፅድቅ የለም … ባለፈው ሳምንት፡ “የባለቅኔው የአለማየሁ ሞገስ አስገራሚ የጋብቻ አፈፃፀም” በሚል ርዕስ አንድ ጽሑፍ አስነብቤ ነበር፡፡ “ሠርግና ልማድ” በሚለው…
Read 1967 times
Published in
ህብረተሰብ
“መዝናናት፣ መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት!” - ጓድ ሌኒንእስፓኝ በጣም ከሚገርሙኝና ከሚነሽጡኝ አገሮች አንዱ ነው፡፡ Renaissance ከሚባለው ዘመን እንጀምራለን፡ በሌሎቹ የኤውሮፓ አገሮች እነ ሼክስፒር፣ እነ Leonardo da Vinci, እነ Michelangelo Buonarotti, እነ El Greko በቀሉ፡፡በእስፓኝ ከበቀሉት አርቲስቶች አንዱ Lope de Vega የሚባል…
Read 2634 times
Published in
ህብረተሰብ
ፌስ ቡክ የሃሳብ ማንሸራሸርያ መድረክ ነው ብል አገዘፍከው እባል ይሆን? በርግጥ ሃሳቡ ሁሌ ቁምነገር ላይሆን ይችላል፡፡ ቀልድና ዋዛ ፈዛዛ ሊበረክትም ይችላል፡ ግን ሁሉም ውስጥ የሆነ ሃሳብ አይጠፋም፡፡ በዚህ እሳቤ ነው አንዳንዶች ፌዝ ቡክ እያሉ የሚያፌዚበትን የማህበራዊ ድረ ገጽ መድረክ (ፌስ…
Read 3351 times
Published in
ህብረተሰብ
ከወለዷቸው 13 ልጆች መካከል አምስቱን ሞት ነጥቆአቸዋል፡፡ ተደራራቢው የልጅ ሀዘንና የኑሮ ውጣ ውረድ ያጐሳቆለው ሰውነታቸው ችግራቸውን ለመናገር አቅም አለው፡፡ በትከሻቸው ላይ ባንጠለጠሏት አሮጌ የቆዳ ቦርሣ ውስጥ ስለልጃቸው አሟሟት የቤይሩት ዶክተሮች የላኩትን መረጃ ይዘዋል፡፡ ከሚኖሩባት ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ወሬሁላ…
Read 1865 times
Published in
ህብረተሰብ