Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
ንድ ለሰማንያ ሚሊዮን የሆነው ቴሌኮማችን ምስጋና ይግባውና በተጣበበ እና በተጨናነቀው የኔትወርክ አገልግሎቱ ስልኩንም ኢንትርኔቱንም ባለው አቅም ሊያዳርሰን እየሞከረ ነው፡፡ ከቴሌኮም አገልግሎቶች መሃከል የሞባይል ስልክ አገልግሎት እና ሌሎችም የመረጃ መረብ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ከሰማንያ ሚሊዮን በላይ ለሚሆን የኢትዮጵያ ህዝብ በብቸኝነት የሚያቀርበው…
Rate this item
(0 votes)
… ከየት እንደምጀምር ስላላወቅሁኝ … “ከየትም መጀመር ይቻላል ማለት ነው አልኩኝ፤ ለራሴ፡፡ ሰማይን ወርቅማ ቀለም ቀባ ብባል ከየት እጀምራለሁ? … የትስ እጨርሳለሁ? … አምስት ሺ ቀለማት አሉት ብያለሁ … ባንዲራው፡፡ የቀለሙ ብዛት አምስት ሺም ቢሆን መነሻውግን ሶስት መሰረታዊ ቀለማት ናቸው፡፡ህይወት፣…
Rate this item
(0 votes)
ለሃይማኖት መቻቻል፣ ለመከባበር፣ አብሮ በሰላም ለመኖር ምሳሌ በመሆን ሁሌም የሞት ጠቀሰውና የበረሃው ንግስት በሚል ስያሜ የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ ዘሬ ሥጋት አላት ነፃ የሆነና በዘመኑ ቋንቋ ያልተካበደ ህይወትን የሚመሩት ህዝቦቺ ሁሉም ነገር በፍቅር በመከባበርና በመተሳሰብ ሊሆን እንደሚችል ከህይወት ተምረዋል፡፡ በፍቅር ያምናሉ፡፡…
Saturday, 12 May 2012 10:37

“እንጀራ በአቋሯጭ…”

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ክረምቱ አንደኛውን መግባቱ ነው እንዴ! ኧረ ትንሽ ብልጭ ይበልልን! ብዙ ነገር እኮ ‘ትንሽ ብልጭ’ አልልን ብሎ ነው የተቸገርነው፡፡ስሙኝማ…ይሄ የ‘አቋራጭ’ ነገር እኮ ‘በይ’ና ‘የበይ ተመልካች’ እያደረግን ነው! አብዛኛው ሰው ቀጥተኛውንና የቀለበት መንገዱን ተከትሎ ሲሄድ፣ የዘመኑ ጨዋታ ህጎች የገባው ደግሞ…
Saturday, 12 May 2012 10:31

የሔዋን ልጆች!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ስለ ሔዋን ዘሮች ሥናስብ ብዙ ወንዶች ጌጠኛ ጥቅስ አለችን፡፡ “አቴናዊያን ዓለምን ይገዛሉ፤ እኔ አቴናዊያን እገዛለሁ፤ ሚስቴ ደግሞ እኔን ትገዛለች፡፡” የሚለው ነው፡፡ … ይህ ሀሣብ ዞሮ ዞሮ የሚወሥደን ዓለም የምትሽከረከረው በራሷ ዛቢያ ሣይሆን በሴቶች እጅ ነው ወደሚል ድምዳሜ ነው፡፡ በያዝነው ዓመት…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ በሳንድኸርስት ወታደራዊ አካዳሚ ፋሺስት ኢጣሊያ ተባርሮ ነጻነት ከተመለሰ ወዲህ፣ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ኢትዮጵያ ትኩረት ካደረገችባቸው የአገር ግንባታ መሠረቶች መካከል የዘመናዊ መከላከያ ግንባታ አንዱ ነበር፡፡ ምንም እንኳ ከኢጣሊያ ወረራ በፊት የዘመናዊ መከላከያ ኃይል ውጥኖች የነበሩ ቢሆንም የተስፋፉ እና የተደራጁ…