Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ ያሉ ሁሉም የክልል፣ የዞንና የወረዳ ከተሞች ማለት ይቻላል፣ ለመጠጥ ለአካባቢና ለግል ጤና አጠባበቅ የሚያውሉት በቂ የንፁህ ውሃ አቅርቦት የላቸውም፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአዲስ አበባ ከተማ የውሃ አቅርቦት 73 በመቶ እንደነበር የከተማዋ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ባለሥልጣን…
Rate this item
(1 Vote)
ናውሩዝ የኢትዮጵያ ባሃኢዎችና የመላው ዓለም ባሃኢዎች የደሥታ ቀን ወይም ፊስት ነው፡፡ ባለፈው ማክሠኞ መጋቢት 12 ቀን 2004 ዓ.ም ናውሩዝ በመላው ኢትዮጵያና በመላው ዓለም ባሃኢዎች ዘንድ ከፍ ባለ ድምቀት ተከብሮ ውሎአል፡፡ በባሃኢ እምነት (Bahaai Faith) የዘመን አቆጣጠር (Calendar) በዓመት ውስጥ አሥራ…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይቺን ስሙኝማ… ሰወየው ሚስቱ ኃይለኛ ነች አሉ፡፡ እናላችሁ… እሷ አንዴ መናገር ከጀመረች ትንፍሽ አይላትም፡፡ ታዲያ… ብሶቱን ሲናገር ምን አለ መሰላችሁ… “እሷ አንዴ መናገር ከጀመረች ከንፈሮቼን ማላቀቅ የምችለው ሳዛጋ ብቻ ነው!” ልጄ… እንዴት ዕድለኛ እንደሆነ አላወቀ! እኛ እኮ “ማዛጋት…
Rate this item
(0 votes)
አበሻ ለአበሻ እንኳን ውስጥ ለውስጥ ላይ ላዩንም አልተሳሰረም አብያተ ክርስቲያናት ግን ተሳስረዋል ! በላሊበላ የቤዛ ኩሉ ዕለት ጉድ ነው የሚታየው፡፡ ዲቪዲ ሻጩ፣ “የላሊበላ ታሪክ እዚህ አለች” የሚል መስቀል ሻጭ፣ “ቃሉን እዚች ላይ ታገኛላችሁ” የሚል የፀሎት መጽሔት አዟሪ፣ ምኑ ቅጡ፡፡ ፈረንጆቹ…
Saturday, 17 March 2012 09:31

ውበት ሲለካ…

Written by
Rate this item
(12 votes)
ሴቶቻችን አንድ ሆነዋል:: ከአንድ ፋብሪካ ተሠርቶ የተገጠመላቸው እስኪመስል ድረስ ባለረጃጅም ፀጉር ሴቶች ከተማውን አጨናንቀውታል፡፡ በቀለሙ፣በቁመቱ እና በዓይነቱ ተመሳሳይ የሆነ ፀጉር በበርካታ ሴቶች አናት ላይ ተንዠርጎ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ ሴቶቻችን ተፈጥሮ ከለገሰቻቸው እህቶቻቸው በገዙት ተቀጣይ የሰው ፀጉር ባለረጃጅም ፀጉር ሆነዋል፡፡ ከዓመታት…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እሰየው ነው… አሁን አሁን ጋዜጠኝነት አሪፍ እንትናዬዎች ስለገቡበት… ለኢንተርቪው የቀጠረ እንግዳን ጸሀፊ “ለክፉም ለደጉም ሞባይልሽን ብይዘው…” ምናምን መባባል ሊቀርልን ነው፡፡ አሀ… ጋዜጠኞች እስከዛሬ አሯሯጭ (ፔስሜከር) ነበርና! የሪቮሉሽኑ ፍሬ ለእኛም ይዳረሳ! ቂ…ቂ…ቂ… ስሙኝማ…የምር ግን ይሄ የ‘አሯሯጭነት’ ነገር አስቸጋሪ እየሆነ…