Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 20 August 2011 10:32

ስሜት አእምሮ አለው

Written by
Rate this item
(0 votes)
...ስለምን እንጻፍ?... (ባለጽፍስ?)... ልጻፍ ወይንስ ቁጭ ብዬ ወሬ ላውራ?... ሳንቲም - ድብ አድርጌ ልወስን፡፡... አንበሳ/ሰው... ሰው ከወጣ፤ ስለ ሰው እጽፋለሁ፤ አንበሳ ከወጣ፤ ስለ አንበሳ... አንበሳ የድሮው የሀገሬ ሰው ነበር፡፡ ...ሳንቲሙ በአንበሳም በሰውም በኩል መውደቁ እንዳይታይ ቀዳዳው ውስጥ ገብቶ ተቀረቀረ፡፡ ለማይሆን…
Rate this item
(0 votes)
በ..መጠየቅ.. ሀቁን፣ በ..እምነት.. እውነቱን እናረጋግጣለን!የዛሬው ወጌ የሚያጠነጥነው አንድ ፍልስፍናዊ እሳቤን መሠረት አድርጐ ነው፡፡ ሆኖም ዓላማዬ ፍልሰፍናን ማራገብ አሊያም ማጣጣል አይደለም፡፡ የማላራግበው የጥበብ ጌታ የህይወቱ ፍልስፍና ለሆነለት ሰው ከዚያ በልጦ የሚፈለግ ጥበብ የትም ባለመገኘቱ፣ ያንን ያላቀፈ የትኛውም ፍልስፍናም አድሮ እንደገለባ መቅለሉን…
Rate this item
(0 votes)
.....እግዚአብሔር አምላክም የምድር አራዊትንና የሰማይ ወፎችን ሁሉ ከመሬት አደረገ፤ በምን ስም እንደሚጠራቸው ያይ ዘንድ ወደ አዳም አመጣቸው፤ አዳምም ህያው ነፍስ ላለው ሁሉ በስሙ እንደ ጠራው ስሙ ያው ሆነ..(ኦሪት ዘፍጥረት፤ ምእራፍ ሁለት፣ ቁጥር አስራ ዘጠኝ)አንድየተከበራችሁ አንባብያንሰው ገና ሲወለድ ቀዳሚው ጥያቄ ..ወንድ…
Saturday, 13 August 2011 09:23

ሞሎች እና ብርሐን

Written by
Rate this item
(0 votes)
. . .ምነካው ክፋትን፤ ምነው ሾካካ ሆነ እኩይነት ልጄ?. . . ዘንድሮ የምናየው ክፋት ወይም እኩይነት እንደ ጥንቱ አጥንት ያለው ቆራጥ አይደለም፡፡ እየሳመ የሚናከስ ሰይጣን መጥቶብናል፡፡ ድሮ የምናውቀው ክፋት ክ-ፍ-ት ያለ ነበር፤ በጐ ደግሞ ነጭ በጐ ነበር፡፡ ድንበር አይቀላቅሉም፡፡ ራሱ…
Saturday, 13 August 2011 09:19

ከየት ወዴት...?

Written by
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ተማሪባለፈው ሳምንት በዕውቀቱ ስዩም፣ ..ፈሪሀ እግዚአብሔር ወይስ ዲሞክራሲ.. በሚል ርዕስ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የጻፈው ጽሑፍ የዚህ አጭር አስተያየት የመነሻ ሀሳብ ነው፡፡ በዚህ አጋጣሚ የሐፊው ምልከታ በሳል ስለነበር ላመሰግነው እወዳለሁ - ብዙ ነገሮችን እንዳስተውል ስላስቻለኝ፡፡እኔ…
Rate this item
(1 Vote)
የዛሬ ሁፋችንን ስንጀምር ለባህላዊ መድሀኒት በአክብሮትና በአግራሞት አደግድገን ከሰገድን በኋላ ነው /ኩፍቃ፣ ትክትክ፣ ጉንፋን፣ እንቅርት፣ ጆሮ ደግፍ፣ ቶንሲል፣ ወዘተ/ በዚያ ሁሉ በሽታና መድሀኒት ያለፈ ልጅ ዛሬ አዛውንት ሆኖ የዘመናዊ በሽታና መድሀኒትን አመጣጥ ፈረንጆች ያመጡልን የሰለጠነ መድሀኒት የሚወጋ መርፌ እና የሚዋጥ…