ህብረተሰብ

Saturday, 03 December 2022 12:13

ከኦነግ ሸኔ ተማሩ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “ሌላ የትግራይ ሸኔ ለመሸከም ሀገር አቅምና ፍላጎት የላትም” የእነ አቦይ ስብሐት ቡድን - ትሕነግ፤ አዲስ አበባ እንደገባ የተከሰተ ነገር በማስታወስ ልጀምር።አንድ የጭነት ማመላለሻ ማኅበር፣ ከአሰብ የእርዳታ ስንዴ ጭኖ ለማምጣት ከእርዳታ ማስተባበሪያ ድርጅት ጋር ውል ይገባል። ማኅበሩ መኪናዎቹን ወደ አሰብ ሲልክ፤…
Rate this item
(0 votes)
 ህልምን እውን አድርጎ የማለፍን ያህል ስኬት የለም የዛሬው እንግዳችን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ አብራሪ ነበሩ-ፓይለት። በኬንያ፣ በታንዛንያና አውስትራልያ በዚሁ ሙያ ለረዥም ዓመታት አገልግለዋል። ባጠቃላይ በዚህ ሙያ ውስጥ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ አሳልፈዋል። ካፒቴን አበራ ለሚ ይባላሉ። ካፒቴኑ ከተቀጣሪነት ወጥተው የራሳቸውን…
Monday, 28 November 2022 16:19

የፒያሣ እብዶች (ወግ)

Written by
Rate this item
(1 Vote)
«ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው» የምትለዋን የእዮብ መኮንን ዘፈን ወንዶች ሁሉ ለሚስቶቻቸው ይጋብዛሉ (ሚስቲቱ ቆንጆም ትሁን መልከ-ጥፉ)። አጀኒ ይኼን ዘፈን በተለየ መልኩ ይጋብዛታል ለፒያሣ፤ ለአራዶቹ ሰፈር። «ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ለእሱ እና ለጓደኞቹ mantra ነች። (በቡድሂዝም/በሂንዱይዝም ተመስጥኦን ለማምጣት የሚደጋግሟት ቃል ወይም ድምፅ ማንትራ ናት_ፒያሣም ለአጀኒ…
Saturday, 26 November 2022 00:00

ደብዳቤ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ከዳግማዊ ምኒልክ ለፕሬዚዳንት ሩዝቬልት የተጻፈ ደብዳቤ ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር፣ ንጉሠ-ነገሥት ዘኢትዮጵያ።ይድረስ ለክቡር የዩናይትድ እስቴት መንግሥት ፕሬዚዳንት ሮዝቤል።ሰላም ለእርስዎ ይሁን።ባለሙሉ ስልጣን ሆኖ ለመጣው መልክተኛዎ ቆንስል ጀነራል እስኪነር የላኩት ደብዳቤ ደርሶኛል። እስካሁን በኔና በርስዎ መንግስት የፍቅር መላላክ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርትና ሥነ-ባህርይ ጥናት ኮሌጅ የሚዘጋጀው ወርሀዊ ሴሚናር ህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ ገልፆ፤ የሚቀርቡትን ሥራዎችና አቅራቢዎቹን የሚያስተዋውቅ መልዕክት ደረሰኝ፡፡ በዕለቱም በሥፍራው ተገኘሁ፡፡ ሁለት ርዕሰ ነገር ለዕለቱ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ አንደኛው ርዕሰ ነገር በተባባሪ ፕሮፌሰር አበባየሁ ምናዬ የቀረበ…
Rate this item
(0 votes)
 የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ የዩኒቨርስቲውን ፕሮጀክት ቢፈልገውም ዕቅዱ ከሽፎበታል ዕድሜ ዘመናቸውን በጥናትና ምርምር ውስጥ ያሳለፉት ፕሮፌሰር አበበ ዘገየ፤ የአገር ውስጥ ዩኒቨርስቲዎችን ጨምሮ በተለያዩ የውጭ አገር ዩኒቨርስቲዎች በመምህርነት አገልግለዋል። የእንግሊዙ ኦክስፎርድና የደቡብ አፍሪካው ዩኒቨርስቲ ይጠቀሳሉ። በአዲስ አበባ ቤላ አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ በ1953ቱ…