Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ናውሩዝ የኢትዮጵያ ባሃኢዎችና የመላው ዓለም ባሃኢዎች የደሥታ ቀን ወይም ፊስት ነው፡፡ ባለፈው ማክሠኞ መጋቢት 12 ቀን 2004 ዓ.ም ናውሩዝ በመላው ኢትዮጵያና በመላው ዓለም ባሃኢዎች ዘንድ ከፍ ባለ ድምቀት ተከብሮ ውሎአል፡፡ በባሃኢ እምነት (Bahaai Faith) የዘመን አቆጣጠር (Calendar) በዓመት ውስጥ አሥራ…
Saturday, 17 March 2012 09:31

ውበት ሲለካ…

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሴቶቻችን አንድ ሆነዋል:: ከአንድ ፋብሪካ ተሠርቶ የተገጠመላቸው እስኪመስል ድረስ ባለረጃጅም ፀጉር ሴቶች ከተማውን አጨናንቀውታል፡፡ በቀለሙ፣በቁመቱ እና በዓይነቱ ተመሳሳይ የሆነ ፀጉር በበርካታ ሴቶች አናት ላይ ተንዠርጎ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ ሴቶቻችን ተፈጥሮ ከለገሰቻቸው እህቶቻቸው በገዙት ተቀጣይ የሰው ፀጉር ባለረጃጅም ፀጉር ሆነዋል፡፡ ከዓመታት…
Rate this item
(0 votes)
አበሻ ለአበሻ እንኳን ውስጥ ለውስጥ ላይ ላዩንም አልተሳሰረም አብያተ ክርስቲያናት ግን ተሳስረዋል ! በላሊበላ የቤዛ ኩሉ ዕለት ጉድ ነው የሚታየው፡፡ ዲቪዲ ሻጩ፣ “የላሊበላ ታሪክ እዚህ አለች” የሚል መስቀል ሻጭ፣ “ቃሉን እዚች ላይ ታገኛላችሁ” የሚል የፀሎት መጽሔት አዟሪ፣ ምኑ ቅጡ፡፡ ፈረንጆቹ…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይቺን ስሙኝማ… ሰወየው ሚስቱ ኃይለኛ ነች አሉ፡፡ እናላችሁ… እሷ አንዴ መናገር ከጀመረች ትንፍሽ አይላትም፡፡ ታዲያ… ብሶቱን ሲናገር ምን አለ መሰላችሁ… “እሷ አንዴ መናገር ከጀመረች ከንፈሮቼን ማላቀቅ የምችለው ሳዛጋ ብቻ ነው!” ልጄ… እንዴት ዕድለኛ እንደሆነ አላወቀ! እኛ እኮ “ማዛጋት…
Rate this item
(0 votes)
አንዳንድ ወዳጆቼ ላሊበላን ሳታዩ እንዴት ከቅጽሩ ውጪ ያለውን ቤተ - ጊዮርጊስን አያችሁ ብለው ጠይቀውኛል፡፡ እኔ ጉዞ ማስታወሻ ስጽፍ በየቦታው እንደደረስኩ፣ ራሴ ያየሁበትን ቅደም ተከተል ተከትዬ እንጂ በታሪክ የታነፀበትን ዘመን ቅደም ተከተል ይዤ አይደለም፡፡ ስለሆነም፤ ባለፈው እንደፃፍኩት ሰው ወደ አሸተን ማርያም…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እሰየው ነው… አሁን አሁን ጋዜጠኝነት አሪፍ እንትናዬዎች ስለገቡበት… ለኢንተርቪው የቀጠረ እንግዳን ጸሀፊ “ለክፉም ለደጉም ሞባይልሽን ብይዘው…” ምናምን መባባል ሊቀርልን ነው፡፡ አሀ… ጋዜጠኞች እስከዛሬ አሯሯጭ (ፔስሜከር) ነበርና! የሪቮሉሽኑ ፍሬ ለእኛም ይዳረሳ! ቂ…ቂ…ቂ… ስሙኝማ…የምር ግን ይሄ የ‘አሯሯጭነት’ ነገር አስቸጋሪ እየሆነ…