Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 19 November 2011 14:17

SPAIN

Written by
Rate this item
(0 votes)
“መዝናናት፣ መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት!” - ጓድ ሌኒንእስፓኝ በጣም ከሚገርሙኝና ከሚነሽጡኝ አገሮች አንዱ ነው፡፡ Renaissance ከሚባለው ዘመን እንጀምራለን፡ በሌሎቹ የኤውሮፓ አገሮች እነ ሼክስፒር፣ እነ Leonardo da Vinci, እነ Michelangelo Buonarotti, እነ El Greko በቀሉ፡፡በእስፓኝ ከበቀሉት አርቲስቶች አንዱ Lope de Vega የሚባል…
Rate this item
(0 votes)
ፌስ ቡክ የሃሳብ ማንሸራሸርያ መድረክ ነው ብል አገዘፍከው እባል ይሆን? በርግጥ ሃሳቡ ሁሌ ቁምነገር ላይሆን ይችላል፡፡ ቀልድና ዋዛ ፈዛዛ ሊበረክትም ይችላል፡ ግን ሁሉም ውስጥ የሆነ ሃሳብ አይጠፋም፡፡ በዚህ እሳቤ ነው አንዳንዶች ፌዝ ቡክ እያሉ የሚያፌዚበትን የማህበራዊ ድረ ገጽ መድረክ (ፌስ…
Rate this item
(0 votes)
ከወለዷቸው 13 ልጆች መካከል አምስቱን ሞት ነጥቆአቸዋል፡፡ ተደራራቢው የልጅ ሀዘንና የኑሮ ውጣ ውረድ ያጐሳቆለው ሰውነታቸው ችግራቸውን ለመናገር አቅም አለው፡፡ በትከሻቸው ላይ ባንጠለጠሏት አሮጌ የቆዳ ቦርሣ ውስጥ ስለልጃቸው አሟሟት የቤይሩት ዶክተሮች የላኩትን መረጃ ይዘዋል፡፡ ከሚኖሩባት ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ወሬሁላ…
Rate this item
(0 votes)
“ምሽት የማድቤት ገረድ፣ የሳሎን እመቤት፣ የመኝታ ቤት እብድ መሆን አለባት…” “ሠርግና ልማድ” በመጥፎ ልማዶቻችን ላይ አብዮት ያስነሳ መጽሐፋቸው ነው… ከወራት በፊት በመንገድ ላይ ለሽያጭ ከተሰጡ አሮጌ መፃሕፍት መካከል አንድ አነስ ያለች መጽሐፍ ቀልቤን ገዛችው፡፡ ከርዕሷ ይልቅ፣ የደራሲው ስምና የታተመችበትን ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
የተከበራችሁ አንባብያን፡- ፈረንሳይ ሁለት አመት የተማርኩት በፕሬዚዳንት ደጎል እና ፕሬዚዳንት ኬነዲ ዘመነ መንግስት ነበር፡፡ በአካል ባንገናኝም በግል የማውቃቸው ይመስለኛል፡፡ ከአድናቆት፣ ከአክብሮት እና ከሳቅ ጋር! የፈረንሳይ አብዮት ተለኮሰ፡፡ ስራ ፈት፣ ጨቋኝ እና በዝባዥ የነበረውን የመሳፍንት፣ የመኳንንት እና የሀብታም ነጋዴዎች መደብ ገለበጠ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በታንዛንያ እስር ቤት ዓይናቸውን የታወሩ ኢትዮጵያውያን አሉ ታንዛኒያ 700 ኢትዮጵያውያን ታስረዋል ባለፈው ሳምንት በታንዛንያ እስር ቤት ለ7 ወራት ታስረው በዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት (IOM) አማካኝነት 472 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የአሁኑኖቹን ከቀደምት ስደተኞች የሚለያቸው ለስደት ካነጣጠሩበት አገር ደቡብ አፍሪካ ሳይደርሱ…