Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ሦስት ታላላቅ ሰዎች በአራስነታቸው በቅርጫት ተደርገው ወደ ወንዝ ተጥለዋል፡፡ ያውም በወላጅ እናቶቻቸው፡፡ (ካማተብን በኋላ ስንቀጥል) የመጀመሪያው ባለታሪካችን ድንጋይ ላይ ታሪኩ ተቀርፆ የተገኘ ግብፃዊ ነው፡፡ የሴማዊ ሥርወ መንግሥት መስራች የሆነው ንጉስ ሳርጎን (Sargon) ከክርስቶስ ልደት በፊት በ2ሺህ 360 ላይ በፃፈው የህይወት…
Rate this item
(2 votes)
በዚህ ርዕሰ - ጉዳይ ላይ ለመወጋወግ ሳሰላስል በሀሳቤ ወደ ስነ-ቃልነት እየተሸጋገረ ያለ አንድ ሕዝባዊ ግጥም ትዝ አለኝ!“እስከዛሬ ድረስ የስጋ ጣዕም ሳላቅ እንዴት ይጣፍጣል ታናሽና ታላቅ!”(እዚህች ላይ! ማነሽ እህቴ! አላማችን በቀጥታ እንጅ በቅኔ ለመወጋወግ ስላልሆነ ይሄ የ”ታናሽና ታላቅ” ጉዳይ ተነሳ ብለሽ…
Rate this item
(3 votes)
ጠመዝማዛው አቧራማ መንገድ አንድ ሦስት ቦታዎች ላይ ቆሎ ነጋዴዎች የመሠሉን ሰዎች አስቆሙን፡፡ ከጎናቸው ወርቃማ ጥላ የያዙ ሰዎች አሉ፡፡ በጥግ በኩል የተቀመጠ የጉዞ ባልደረባዬ ዝርዝር ካለህ የሁለት ብር ቆሎ ግዛልኝ፡አለኝ፡፡ የተባለውን ብር አውጥቼ ልከፍል ስል በነፃ ነው ተባልኩ፡፡ መኪናው ውስጥ ላለነው…
Saturday, 29 October 2011 15:53

Greater Ethiopia by

Written by
Rate this item
(0 votes)
ክፍል አንድ - Wax and Gold የተከበራችሁ አንባብያን፡- ላለፉት በርካታ ሳምንታት Anthropology ስለሚባለው Social science ስንጫወት ሰንብተናል፡ ዛሬ ይህን አይነት ሳይንቲስት ይወክልልን ዘንድ ከአንድ ናሙና Anthropology እና ከስራዎቹ ጋር እንተዋወቅ፡፡ ከሶስት ሺ አመት በፊት አክሱማዊቱ ንግስት ሳባ ወደ ኢየሩሳሌም ተጉዛ…
Rate this item
(0 votes)
ፈቃደ ወልደማርያም ተወልዶ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ ከልጅነቱ አንስቶ በትምህርቱ ጐበዝ የነበረ ቢሆንም ትምህርቱን በአግባቡ ለመከታተል የማያስችሉ በርካታ እንቅፋቶች እንደገጠሙት ይናገራል፡፡ የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈልና የመማሪያ ደብተርና መጽሐፍትን ማሟላት ታላቅ ፈተናዎቹ ነበሩ፡፡ እነዚህን የት/ቤት ወጪዎች ለመሸፈን ዶሮ አርብቶ እስከመሸጥ…
Saturday, 22 October 2011 11:20

ሰውን በቧልታይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ሰው ተረፈ?”… መድፍ ሲተኮስ፣ እሳት ሲለኮስ፣ መኪና ሲጥስ… ሀበሻ ምድር ላይ ቅድሚያ የሚሰጠው መጠይቅ፡፡“ሰው ከተረፈስ ሌላው ይተካል”ሌላ ምን አለን? የተረፈን ሰው፣ የተትረፈረፈን ሰው… የዛኑ ያህል የማንጠግበው ሰው፡፡ ደረታችንን የምንደቃው፣ ፊታችንን የምንነጨው፣ ከል የምንለብሰው፣ አመድ የምንነሰንሰው… ለሰው፡፡ ደግሞ - ደግሞ…