Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… መቼም ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… በፊት እኮ…አለ አይደል…ከወዳጅ ጋር ትንሽ ቆይታችሁ ስትገናኙ… “አንቺ እንዴት ነው እንዲህ የጨመርሽው፣ የቄራን ሠንጋ ያለ አዋዜ የዋጥሽ ነው እኮ የሚመስለው? ምን ተገኘ?” “አጅሬ…ያ ተንጠልጥሎ የኦሎምፒክ ባሉን ይመስል የነበረው ሆድ ጠፍቶ ሽንቅጥ አልክ አይደል…
Saturday, 06 October 2012 15:20

ታሪካዊው ግቢ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ከራስ መኮንን ሰፈር እስከ ዩኒቨርሲቲንጉሡ ከላይ በተጠቀሰው የአውሮፓ ጉብኝታቸው የተመለከቷቸው ውበትና ግርማ ሞገስ ያላቸው ቤተ መንግሥቶች ስላስደመሟቸው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የተሟላ አገልግሎት ለመስጠት የሚችል ዘመናዊ ቤተ መንግሥት የመገንባት እቅድ ነበራቸው፡፡ ይህንን የንጉሠ ነገሥቱን ሐሳብ እውን ለማድረግ ካምቴዝ የተባለ አውሮፓዊ መሐንዲስ…
Rate this item
(5 votes)
‘ዩ’ የሚለው የፈረንጅ አፍ በአማርኛ ውስጥ ይካተተልንማ! ልክ ነዋ .... ተቸገርን እኮ፡፡ “አንተ”፣ “አንቺ”፣ “አንቱ”… ምናምን ድብልቅልቁ ወጥቷል፡፡ ‘ዩ’ ብሎ መገላገል እያለ፡፡ ልክ ነዋ… እነ ‘ዋው’ እንኳን የቋንቋችን አካል ሆነው የለ! (እኔ የምለው ማስታወቂያ የምታሠሩ አምራቾች ወይም አገልግሎት ሰጪዎች ለማስታወቂያ…
Saturday, 29 September 2012 09:17

መስቀል እና ንግስት ሄሌና ወይም ዕሌኒ

Written by
Rate this item
(35 votes)
ቅድስት ሄሌና፣ ንግስት ሄሌና ወይም ንግስት ዕሌኒ ማን ናት? መግቢያ የመስቀል በዓል በሀገራችን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ መከበር ከጀመረ ከ1600 ዓመት በላይ ሆኖታል፡፡ ቃሉ ነጠላና ጥምር ሲሆን የተለያዩ ትርጉሞች አሉት፡፡ ለምሳሌ ነጠላ ፍችውን ብንመለከት- የአማርኛ መዝገበ ቃላት፣ ከሳቴ ብርሃን ተሰማ…
Saturday, 22 September 2012 11:16

መስቀል እና “ጣባ”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በመርካቶ ቆጮ ተራ በዛጎል የተጌጡ ጣባዎችን የሚሸጡ ሰዎች አሉ፡፡ የሶዶ ጉራጌ ሴቶች በየቤታቸው የሚሰሩትና ጣባን በዛጎል በማስጌጥ የሚታወቁበት ሥራም አለ፡፡ የቤት እመቤቶች ይህንን ችሎታቸውን በግል ከመጠቀም ውጭ ለገበያ ሲያቀርቡት አይታይም፡፡ እስቲ ራስሽን አስተዋውቂ… ኢሲያ ሆሣ እባላለሁ፡፡ ትውልድና ዕድገቴ አዲስ አበባ…
Saturday, 22 September 2012 11:05

የማየት ፍሬ

Written by
Rate this item
(2 votes)
በለንደን የሚኖሩ አበሾች በሥራ ሰዓት ሽንጣቸውን ገትረው ይዝናናሉ፡፡ በእረፍት ሠዓት ደሞ ሌላ ነገር ገትረው ይዝናናሉ፡፡ ከዋና ዋና መዝናኛዎች አንዱ ጫት ነው፡፡ እነ ገለምሶ የቪዛ ደጅ ጥናት ሳያጉላላቸው ቀድመውኝ ባሕር ተሻግረው አገኘኋቸው፡፡ ዝነኛው ማሙዬ ጫት ቤት ውስጥ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ተደባልቀው ተቀምጠው…