ህብረተሰብ
የልጅነት ውብ እድሜዋን ያሣለፈችው ከእድሜ እኩዮቿ ጋር እንደልቧ ተጫውታና ተሯሩጣ ነው፡፡ በተፈጥሮ የተቸራት ብሩህ አዕምሮዋ ከቅልጥፍናዋና ከፈጣን ተፈጥሮዋ ጋር ተዳምሮ በመንደራቸው እጅግ ተወዳጅ ልጅ አድርጓታል፡፡ በትምህርቷ ጐበዝ ከሚባሉ ተማሪዎች ተርታ የምትጠራው ራሔል፤ የጨዋታዎች ሁሉ አድማቂም እንደነበረች ይነገራል፡፡ እሷ ያለችበት ጨዋታ…
Read 1898 times
Published in
ህብረተሰብ
“ድህነት ጠፍንጐ ይዞን ነው እንጂ አበላሉንስ እናውቅበት ነበር” ሁለት ለንደን እንደ ገባሁ ራሴን ከብልቃጥ ወደ ባሕር የተሸጋገረ አሣ አድርጌ ቆጠርሁት፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ቦታ ከጠፋኝ የመንደሩ ሰው “ደርሰሃል ከስልክ ግንዱ ወደ ግራ እጥፍ ስትል ታገኘዋለህ!” እያለ ተግቶ ይመራኛል፡፡ በለንደን…
Read 2398 times
Published in
ህብረተሰብ
“ፈረንጅ ሃገር ሳትሄድ ገና እዚሁ ሳለህ፤ የገባኸውን ቃል ለምን ታፈርሳለህ” “ኑሮ በባዕድ ሀገር” የተሰኘው - በብርሃኑ ሠርፁ የተፃፈው መጽሐፍ ስለስደትና ስለ ስደት ምክንያቶች የሚከተለውን ይላል፡፡ ቁንጨብ ቀንጨብ አድርገን እንየው:-“የጽሑፉ ዓላማ በሕጋዊውም ሆነ በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገራቸው ወጥተው፤ በአብዛኛው በዩናይትድ ኪንግደም፤…
Read 2912 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፡፡ ስሙኝማ…በብዙ መለኪያዎች እየጨረስነው ያለው ዓመት ጥሩ ዓመት አልነበረም፡፡ አንዱ ችግር በሌላው እየተተካ ለወትሮው “የአዲስ ዓመት ዕቅድህ…” ምናምን የሚባሉ ነገሮች አሉ አይደል…ዘንድሮ ግን ለዓመት ምናምን ብቻ ማሰብ መተው ያለብን ይመስለኛል፡፡እናማ…ምን መሰላችሁ፣ በርካታ መዘጋት…
Read 1896 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 01 September 2012 10:54
ሀበሻ፣ ለማይጨበጥ ዓመሉ ያንባ… የመሪ ሀዘን፣ ከኑሮ ውድነቱ መሪር ሀዘን ጋር ሲቆራኝ የምር ያስለቅሳል…
Written by
አቶ መለስ ለዓላማቸው ኖረዋል፤ ኢትዮጵያ ለራሷ ታልቅስ! ፈር መያዣ- በአሁኑ ጊዜ በጋራ ሀገራችን ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ መሪር እውነቶቻችንን እየጠቆሙ መወያየት “መርዶ ነጋሪ” የሚያስብል አይመስለኝም፤ ለነገሩ ሀገር ከመሪዋ ሀዘን የበለጠ ሰዋዊ ጉዳዮች እንደሌሉ አስረግጣ እንባ እያራጨች ባለችበት በዚህ ሰዓት፣ ምንም ሀሳብ…
Read 5703 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…እዚህች የእኛዋ አገር ላይ ‘መስመር የሚያልፉ’ ነገሮች እየበዙ አይመስላችሁም? ምን የት ቦታ ላይ መቆም እንዳለበት፣ ግራ የተጋባን ነው የሚመስለው፡ነገሮቻችን ሁሉ ምርኩዝ ዝላይ ያለምርኩዝ አይነት እየሆኑ የእርስ በእርስ ግንኙነት ላይ…አለ አይደል…የሆነ ጫና እያሳደረ ነው፡፡እናላችሁ…በቀደም አንድ ሚኒባስ ታክሲ ላይ ከሆነ…
Read 3033 times
Published in
ህብረተሰብ