Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 28 April 2012 12:49

“እርግማንም ምርቃትም የለኝም”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ባጠለቀው ‹‹ናይክ›› ኮፍያ ሥር ብቅ ያለውን ፀጉር እያፍተለተለ ያሳለፋቸውን ስምንት ዓመታት በቁዘማ ያብሰለስላል፡፡ አናቱ ላይ ከደፋው ኮፍያ ጋር ማች የሚያደርግ ቲሸርት ያጠለቀው ፍቃዱ ጤና አሁን ላለበት ሁኔታ ምስጋናም እርግማንም እንደሌለው ይናገራል፡፡ ፍቃዱ የዛሬ ስምንት ዓመት ከጋሞጎፋ ጨንቻ ወረዳ ወልበራ ቀበሌ…
Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን በውጪ ጉዳይ ሚ/ር አስተባባሪነት በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣኖች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በአብዛኛው በእሮሮ የተጠቀለለ አስተያየትና ጥያቄዎች በተስተናገዱበት መድረክ፣ አያሌ አስገራሚ ንግግሮች ከዳያስፖራው ተደምጠዋል፡፡ “ዳያስፖራውም ብሶት እኛም ብሶት ካወራን ለውጥ አናመጣም” ሲሉ -…
Saturday, 21 April 2012 16:15

የትራፊክ መብራትና የብር ኖቶቻችን

Written by
Rate this item
(0 votes)
የብሮቻችን ነገር ወረቀት እየሆነብን ከተቸገርን ከራረምን፡፡ አምና ስናማርር ዘንድሮ ይብሣል፡፡ አይታወቅም ከርሞ ደግሞ ይለይለትና እናርፋለን፡፡ አምና ቡና በሚጠጣበት ዘንድሮ ሻይ አይጠጣም፤ አምና ጥብስ የሚበላበት ዘንድ የሽሮ ዋጋ ሆኗል! …ምንም እንኳ ጡር ፈርተን “የባሰ አታምጣ” ብንልም… የድህነት ፏፏቴ ቁልቁል እየደፈጠጠን ስለሆነ…
Saturday, 21 April 2012 16:18

ትንሳዔ ለሁላችን!

Written by
Rate this item
(0 votes)
በመጀመሪያው ቃል ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፡፡ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይህም በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፡፡ ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለእርሱ አልሆነም” የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1÷1-5 የገነትን ሥርዓት ያፈረሰው የመጀመሪያው አዳም የእግዚአብሔር ልጅነቱን ተነጠቀ፡፡ የእግዚአብሔር ልጅነቱን በረከት ከመነጠቁ ጋር…
Rate this item
(1 Vote)
“ለህይወት ግብ እንድንበቃ የትራፊክ አደጋ ይብቃ!” በሚል መርህ የትራፊክ ደህንነት ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተለያዩ ዝግጅቶችን በማቅረብ በአንድ ሳምንት ተግባራዊ ከሆኑት መርሐ ግብሮች መካከል ማክሰኞ ሚያዝያ 1 ቀን 2004 ዓ.ም በቸርችል ሆቴል የተሰናዳው የፓናል ውይይት አንዱ ነበር፡፡ በዕለቱ ጥሪ የተደረገላቸውን ሰዎች እየተቀበሉ…
Rate this item
(3 votes)
ሁለት ናቸው፤ ፈተኛውና ኋለኛው፡፡ ሁለቱም ቄሶች ናቸው፤ አንዱ፡- የካቶሊክ ፕሪስት፤ ሌላው የፕሮቴስታንት ፓስተር፡፡ ሁለቱም ታላላቅ ሠብዕናዎች ናቸው፤ አንዱ፡- ለጥቁሮችና ለነጮች የእኩልነት መብት የታገለ ጥቁር አሜሪካዊ የአትላንታ ጆርጂያ ልጅ፤ ሌላው፡- ለፕሮቴስታንት (ጴንጤ ቆንጤ) ከካቶሊክ ማህፀን ውስጥ መፍለቅ ምክንያት የሆነ ነጭ አውሮጳዊ…