ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
“በንዴት መቃጠል መቃጠል፣ አሁንም መቃጠል!” ጓድ ሌኒን የተከበራችሁ አንባብያን:- “እግዚብሔር ያሳያችሁ፣ አምላክ ያመልክታችሁ!” ባርነት’ኮ ከባድ ብቻ አይደለም፣ እድሜ ልክ የማይወርድ ቁራኛ ነው፡፡ ኧረ ስሙ ከዚህም የባሰ ቀፋፊ ነው! ደግሞ’ኮ አያፍርም፣ ቁጥራቸው ብዙ የሆነ ማህበረሰቦች በተገኙበት ሁሉ ባርነት ታይቷል፡፡ ከሁሉ የገነነው…
Rate this item
(0 votes)
ኦዴድ ቤን - ሃየም በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ሆነው የመጡት በራሳቸው ፍላጐት ነው፡፡ አምባሳደሩ በሦስት ዓመታት ቆይታቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የኢንቨስትመንት ችግሮች ስለ አንዱ የታዘቡትን ተናግረዋል፡፡የሦስት ልጆች አባት የሆኑት አምባሳደር አንደኛዋ ልጃቸው አንዲት ኢትዮጵያዊት ህፃን በጉዲፈቻ ማሳደግ ስለመፈለጓ እንዲሁም ስለ ቤተእስራኤላውያን…
Rate this item
(0 votes)
(ካለፈው የቀጠለ) የደሴን ቅዝቃዜ ሳስብ ሁለት ነገሮች ይመጡብኛል፡፡ አንደኛው “ደሴ ሲገቡ አልቅሶ፣ ሲወጡ አልቅሶ” የሚለው መሠረታዊ አባባል ነው፡፡ ሁለተኛው፤ በሥራ አጋጣሚ የማውቃት ያች ሞቃት ከተማ፣ ደሴ፣ ምን ነካት? የሚለው የራሴ አግራሞት ነው፡፡ ዱሮም ደሴ’ኮ ለመጀመሪያ ሲገቡባት ታስለቅሳለች፡፡ ትደብራለች፡፡ ከዳገቱ ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት፣ ከአቶ በረከት “የሁለት ምርጫዎች ወግ” መጽሐፍ ምረቃ ጀርባ “ሌላ ወግ መሰለቃችንን አውግቻችሁ ነበር፡፡ በተለይ፣ አቶ በረከት ለወዳጆቻቸው ምስጋና ሲያቀርቡ፣ የሸራተኑ ላሊበላ አዳራሽ በጭብጨባ መናጡን ተናግሬ ነው በቀጠሮ የተለያየነው፡፡ እንደተባለው በኛ ሀገር ተጨባጭ ሁኔታ (ወቅታዊ ሁኔታም ማለት ይቻላል) ኢትዮጵያዊያን…
Rate this item
(0 votes)
“ማየት ማመን ነው” የሚለው አባባል በየማስታወቂያው እየገባ ረከሰ፡፡ ሳስበው፤ ለካ ግልባጩም ኃይለኛ ዕውነታን ያዘለ ነው - በተለይ እንደኔ ላሊበላን ላየና -የዕምነት ምጡቅነትና ጥልቀት ለታየው! ገጣሚ ሰለሞን ዴሬሣ፤ “ይሄ ላሊበላ የሚባል ንጉሥ፤ እዚህኛው ተራራ ላይ ቆሞ፣”ያኛውን ተራራ ፈልፍዬ ቤተክርስቲያን አደርገዋለሁ” ብሎ…
Rate this item
(0 votes)
ታሪክ ፀሃፊው ተክለፃድቅ መኩሪያ ስለ ንጉስ ፋሲል ቤተመንግስት አገነባብ ሲገልፁ አፄ ፋሲል ቤተ እስራኤሎችንና ሕንዶችን እንዳስተባበሩ ያወሳሉ፡፡ ፀሃፊው “የኢትዮጵያ አንድነት ከአፄ ልብነድንግል እስከ አፄ ቴዎድሮስ” በተሰኘ የታሪክ መፅሃፋቸው እንዳሰፈሩት፤ “ግንበኞች ሰብስበው (ፖርቱጊዞች አሉበት የሚሉ አሉ)፤ በጐንደር ከተማ እስከዛሬ የፋሲል ግንብ…