ህብረተሰብ
ይኸዋ!!...ይኸዋ እንደፈራሁት ደሞ አበሻ ተነሳበት አየሁት ይኸው አየሁት የኳስ ፍቅሩን ካገር ፍቅር፣ አብሮ ሲያነድ አስተዋልኩት!አቦ እሄ ህዝብ ሆድ ያባባል፤ አቦ አበሻ ታምር ያቃል!ጉደኛ ህዝብ ጉድ ያሳያል ጉደኛ ህዝብ ጉድ ያፈላል!አንዴም ውይ፣ አንደዜም እሰይ፤ ማለትን ይችልበታል!አፈር ነክሶ፣ ትቢያ ልሶ፣ መነሳትን ያቅበታል!በሀዘኑ…
Read 6084 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ብዙ ነገር በኔትወርክ ተጨናነቀሳ! የምር… “መስመሮች ሁሉ ተይዘዋል…” የሚለው ነገር ለሞባይል ብቻ መሆኑ ቀርቶ በብዙ ነገር ‘ኔትወርክ ተጨናንቆ’…አለ አይደል… “መስመሮች ሁሉ እየተያዙ…” ተቸግረናል፡፡እናማ…“ኔትወርክ ተጨናንቋል…” እንዴት አሪፍ ኮድ እየሆነ መሰላችሁ፡፡ በቃ…አለ አይደል…ተናጋሪውና አድማጩ የሚተዋወቁበት ኮድ በሉት፡፡ ለምሳሌ እሱዬው…
Read 4451 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንደ ድሮው በሠላሳ ብር ሽንኩርት የሆነ ኪሎ ሥጋ በሚገዛበት ዘመን ቢሆን “በጥቅምት አንድ አጥንት እንዴት እያደረጋችሁ ነው…” ምናምን እንባባል ነበር፡፡ (ከጥቂት ዓመታት በፊት እንኳን “ድሮ” እየተባለ መጠቀስ ሲጀምር “ይሄ ነገር እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ!” ምናምን የሚል ያገባኛል ባይ…
Read 3713 times
Published in
ህብረተሰብ
ፍልስምና 2…ወተት ወይስ አጥንት? የዛሬ አራት ዓመት ገደማ ቴዎድሮስ ተክለ አረጋይ ለየት ያለ ማለትም በኛ ሃገር ያልተለመደ ዓይነት መፅሃፍ ይዞ ብቅ ብሎ ነበር፡፡”ፍልስምና” በሚል ርዕስ የተለያዩ ታዋቂ ሰዎችን ኢንተርቪው አካትቶ በመጽሃፍ መልክ ሲያስጠርዘው” የምንፈልጋቸውን ሰዎች ይዞልን መጣ “ብለን ተደስተን ነበር፡፡…
Read 3542 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… መቼም ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… በፊት እኮ…አለ አይደል…ከወዳጅ ጋር ትንሽ ቆይታችሁ ስትገናኙ… “አንቺ እንዴት ነው እንዲህ የጨመርሽው፣ የቄራን ሠንጋ ያለ አዋዜ የዋጥሽ ነው እኮ የሚመስለው? ምን ተገኘ?” “አጅሬ…ያ ተንጠልጥሎ የኦሎምፒክ ባሉን ይመስል የነበረው ሆድ ጠፍቶ ሽንቅጥ አልክ አይደል…
Read 4642 times
Published in
ህብረተሰብ
ከራስ መኮንን ሰፈር እስከ ዩኒቨርሲቲንጉሡ ከላይ በተጠቀሰው የአውሮፓ ጉብኝታቸው የተመለከቷቸው ውበትና ግርማ ሞገስ ያላቸው ቤተ መንግሥቶች ስላስደመሟቸው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የተሟላ አገልግሎት ለመስጠት የሚችል ዘመናዊ ቤተ መንግሥት የመገንባት እቅድ ነበራቸው፡፡ ይህንን የንጉሠ ነገሥቱን ሐሳብ እውን ለማድረግ ካምቴዝ የተባለ አውሮፓዊ መሐንዲስ…
Read 6834 times
Published in
ህብረተሰብ