ህብረተሰብ
ወደ አዳራሹ ስገባ አስፈሪ ድምፅ ተቀበለኝ። አስፈሪ! “አታስመስል! … አታስመስል!” የሚያንባርቅ ድምፅ! “ወደዚህ የገባኸው ሠዓሊውን ስለምታከብረውና ስለምትወደው ነው?” ድምፁ ከየት እንደመጣ የማን እንደሆነ ለማወቅ ያስፈራል። ቤቱ የእርሱ ነው እና እንዲህ እንደልቡ የሚያንባርቀው የገብረ ክርስቶስ ደስታ መንፈስ ይሆን? ከፍርሃቴ የተነሳ አዕምሮዬን…
Read 994 times
Published in
ህብረተሰብ
አንባቢ ርእሱን ሲያነብ ምን ለማለት ፈልጎ ነው? እንደሚል እርግጠኛ ነኝ። ያለፉትን ስልሳ ስምንት አመታት የመረጥኩት በምን ምክንያት እንደሆነ በአጭሩ በመግለፅ ፅሁፌን እጀምራለሁ።ኢትዮጵያ ጠንካራ ማዕከላዊ መንግስት መስርታ ሀገር ማስተዳደር የጀመረችው ኃይለስላሴ ስልጣን ከያዙበት ከ1923 ዓ.ም. ጀምሮ ነው ብል ብዙ የተሳሳትኩ አይመስለኝም።…
Read 1142 times
Published in
ህብረተሰብ
የገና ትውስታ-የዛሬ 24ዓመት “በነቢያት ጥሪ መሰረት እጅ መንሻ እንዲያቀርቡ የተጠሩት ኢትዮጵያውያን ናቸው” ሲሉ አለቃ አያሌው ገለፁ፡፡ ትክክለኛው የዘመን አቆጣጠርም የኢትዮጵያውያን መሆኑን አስታወቁ፡፡ከብሉይ ኪዳን መፃህፍት የተለያዩ ምዕራፎች አስረጅ እየጠቀሱ እጅ መንሻ እንዲያቀርቡ የተጠሩት ኢትዮጵያውያን ናቸው የሚሉት አለቃ አያሌው፤ “ኢትዮጵያውያን የትንቢት ጥሪ፣…
Read 1683 times
Published in
ህብረተሰብ
ጃዋር መሀመድ ከትንታጉ ጋዜጠኛ ደረጄ ኃይሌ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ፣ እንደሌሎች ቃለ ምልልሶች አንዴ ብቻ አይቼ አላለፍኩትም። በዩቲዩብ ደግሜ ደጋግሜ ሰልሼ አይቸዋለሁ።1ኛ- ጃዋር መሀመድ ላይ ከፍተኛ የአካልም የአመለካከትም ለውጥ ነው ያየሁበት።የአካል ለውጥ:- ወደ እስር ቤት ከመግባቱ አስቀድሞ ይህን ያህል የጸጉር…
Read 1245 times
Published in
ህብረተሰብ
“ኢየሱስም በይሁዳ ቤተልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ እነሆ ሰብአሰገል የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፡፡ ” ይላል የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 2.የጌታችን የመድሃኒታች የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሲከበር ከዚህ…
Read 704 times
Published in
ህብረተሰብ
የሥልጡኑ ሰው ሥነ-ልቦና የተዋቀረውና የተቃኘው በምክንያታዊ አራዳ አስተሳሰቡ [Mindset] ነው፡፡ ያ ማለት ደግሞ ሥነ-ልቦናው አንድም ምክንያታዊ [realistic] ሆኖ በማሰብ የተዋቀረ አንድም አራዳ በሆነ ጠባይ - አመለካከት [attitude] የተቃኘ ነው፤ ይቃኛልም ማለት ነው፡፡ ለእርሱ አራዳነት የነቃነት ነው፤ ብልጥነት፣ ብልህነት ነው፤ ምክንያታዊነት…
Read 1803 times
Published in
ህብረተሰብ