ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
[አሁን የአዳም ልጆችን ወግ ሲቀበል የምታዩት ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ስላሴ፣ በአገራችን ሥርዓት በመልካም አያያዝ ያደገ፣ ከኢትዮጵያ ከፍ ካሉት ሊቃውንት የሚቆጠር ነው፡፡ ብልሃቱንና ትጋቱንም ለመልካም ስራ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች ስላደረጋቸው በመንግስታችን ስራ ለመመረጥና ወደ ታላቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ለመድረስ በቃ፡፡ በየጊዜውም…
Rate this item
(0 votes)
ትውስታ አድማስ የትኛው “ጉንዳን” እንሁን? ”--የፖለቲካችን አሰላለፍ ጭራና ራስ ሆኗል። ሁለቱም ተስማምቶ መሀል ላይ መገናኘት ሲችሉ እርስ በርስ መናከስን መርጧል፡፡ አንድ አካል አንድ አምሳል መሆናቸውን ረስተው፣ አንዱ ጫፍ በሌላኛው ጫፍ ላይ ይነሳል፡፡ መሀላቸው እንዳይበጠስ እንደ መጠንቀቅ ይሳሳባሉ፡፡ ከተበጠሱ በኋላ እንደ…
Rate this item
(2 votes)
የስኬታማ ህይወት ትልቁ እንቅፋት፣ የመውደቅ ፍርሃት ነው፡፡ እንቅፋቱ ውድቀት ራሱ ሳይሆን ፍራቻው ነው፡፡ እንደውም መውደቅ የበለጠ ያጠነክራችኋል፤ የበለጠ ቁርጠኛ ያደርጋችኋል፡፡ የመውደቅ ፍርሃት ወይም ውድቀትን መጠበቅ ግን ሃሳባችሁንም ሆነ ተግባራችሁን ያሽመደምደዋል፡፡አንድ ወጣት ጋዜጠኛ በአንድ ወቅት የIBM መሥራች ለነበረው ቶማስ ጄ. ዋትሰን…
Rate this item
(0 votes)
 “ሆቴሉን እንድሰራ ያደረገኝ የህዝቡ ፍቅር ነው” ከአዲስ አበባ በስተሰሜን በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ሰንዳፋ በኬ ከተማ፣ ድንገት የበቀለ የሚመስል ባለ ግርማ ሞገስ ዘመናዊ ሆቴል ተንጣሎ ይታያል፡፡ በእርግጥ ለከተማዋ ነዋሪና በአካባቢው ለሚመላለስ ሰው ድንገት የበቀለ አይደለም፡፡ ከ5 ዓመት በላይ ጊዜና 450…
Rate this item
(0 votes)
 አንድ በአካል የማያውቀኝ ህመምተኛ አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ተኝቶ ዘመዶቹ ሊጠይቀት ይሄዱና፣ ያው ሆስፒታል ሲኬድ ምናምን ተይዞ ይኬድ የለም? እዚህ በመሆንህ ልታገኘው ያልቻልከው ነገር ካለ ንገረን ምን እናምጣልህ ብለው ቢጠይቁት፣ የጌታቸው ጽሁፍ ወጥቷል ሲሉ ሰምቻለሁና እሱን ፈልጋችሁ አምጡልኝ አለ ብለው…
Rate this item
(2 votes)
ጠሐይ ብርሃኗን ላለመለገስ ባንገረገበችበት ቅጽበት ከሰማይ አፍ ዝልግልግ የዝናም ልሃጭ ተዝረበረበ… …ይህኛው ደግሞ ከእኔ አፍ፡-‹ፈጣሪ የሰው ልጆችን ከፈጠረ በኋላ ሁለት ዋና-ዋና የማሰናከያ ዘዴዎችን ፈጥሮ ከእንቅስቃሴ ገንትሯል። ቀጭቃጫው የሰው ልጅ ወደ የትም አቅጣጫ ውልፍት እንዳይል ምግብና ወሲብ የፈጣሪ የማዘናጊያ ብልሃቶች ሆነው…
Page 10 of 265