ህብረተሰብ
ሀገራችን ክዋክብት ጀግኖች ያፈራች፣ በየዘመናቱ ሽንፈት ላለመጎንጨት ሬትጠጥተ ው፣ ለትውል ዳ ቸ ውማር ያቆዩ የታሪክ ፍሬዎች ያሳየች ዕድለኛ ሀገር ናት። በእሳት አልፈው፤የነፃነት ፍም ያሞቁን፣ በለምለም መስክ ያበቡ አበቦች ሳይሆኑ፣በምድረበዳ ፈክተው፣ በምጥ በተገኙ ጌጦች ያሸበረቀች ሀገር ናት። ዝናቸው በአድማስ የናኘው፣ክብራቸው በዘመን…
Read 170 times
Published in
ህብረተሰብ
«አይኖቼን ስጨፍን መንገዱ ሁሉ ጎብጦ በሚሄድ የአዛውንት ተራማጅ ተሞልቶ ጎዳናው ወጣት እየናፈቀ የተከዘ ያህል ድባቡ በእዝነ ልቦናዬ ይታየኛል። ...» በግዜር በግዜር ቁጭ በሉ አይገባም! (ይቅርታ መምጣቴን ስታውቁ የተነሳችሁ መስሎኝ ነው-- ሃሃሃ )እናላችሁ ድሮ ድሮ ‹‹..ጥሩ ነው ወጣትመሆን፡፡ » ይ ላል…
Read 153 times
Published in
ህብረተሰብ
”አገሬ ሆይ፤ የነዳጅ ወጪሽን ለመቀነስ፤ መታጠፊያዎችሽን ቀንሺ፥” 1) ከሰፈሬ እንደ ወጣሁ ወደ ሜክሲኮ አቅጣጫ ለመሄድ፤ ወደ ቀኝ ነድቼ አንድን አደባባይ መዞር አለብኝ። ከአደባባዩ ወደ ግራ ተጠምዝዤ እንደነዳሁ ከሰፈሬ ከወጣሁበት መንገድ ጋር ትይዩ የምሆነው 500 ሜትር ከነዳሁ በኋላ ነው። ይህ፤ ቀጥተኛ…
Read 263 times
Published in
ህብረተሰብ
በአንድ አጋጣሚ፣ አንድ ወዳጃችን በአፋን ኦሮሞ (በኦሮምኛ) ቋንቋ ተርቶልን፣ ወደ አማርኛ መልሶ ጭብጡን ባስጨበጠን ጥዑም ተረት ነገሬን ልጀምር፡፡ ተረቱን የምጠቅሰው ተረቱ በተከየነበት እናት ቋንቋው አይደለምና፣ መልዕክቱን እንጂ ውበቱን ለማስተላለፌ ቃሌን አልሰጥም፡፡ተረቱ እንዲህ ይላል፡፡ “ታመን ሳለን፣ ‘የበሽታው መድሐኒት የጅብ ሥጋ ነው’…
Read 594 times
Published in
ህብረተሰብ
• ኢትዮጵያዊ መሆኑን ያወቀው ከ30 ዓመቱ በኋላ ነው • የልዑል አለማየሁ አስከሬን በእንግሊዝ የለም ብሏል • ልዑሉ በ18 ዓመቱ በለጋ ዕድሜው አልተቀጨም ባይ ነው ባለፈው ረቡዕ ወዳጄ ዘነበ ወላ ስልክ ደውሎ፣ የአጼ ቴዎድሮስ የልጅ፣ ልጅ ልጅ እዚህ እንደሚገኝና መጽሐፉን ማሳተምእንደሚፈልግና…
Read 4926 times
Published in
ህብረተሰብ
Wednesday, 10 April 2024 19:27
የዘርአያእቆብ የህይወት ታሪክ እና ፍልስፍና
Written by ደረጀ ጥጉ ታደሰ (ከፋርጣ ደብረታቦር) dereje.tigu@yahoo.om
ይህ ጽሁፍ መነሻውን ያደረገው ፕሮፊሰር ጌታቸው ሀይሌ ከግእዝ ወደ አማርኛ በመለሱት በዘርእያቆብ ሀተታ ላይ ነው(ሀተታ ዘዘረአ ያእቆብ የወርቄ የህይወት ታሪክ ). ጽሁፉ አንድም ዘርአ ያእቆብን ከአንባቢ ለማስተዋወቅ ሲሆን ሁለትም በዘርአ ያእቆብ ፍልስፍና ላይ ዳሰሳ ለማቅረብ ነው.ዋናው የግእዝ መጽሃፍ ወደእኛ እንዲደርስ…
Read 649 times
Published in
ህብረተሰብ