ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
 አውቶ ሜካኒኮች “Troubleshooter” የሚሉት የመኪና ሕመም የት እንደሆነ የሚያገኙበት መሣሪያ አላቸው። “የፈረንጅ ሚስት” የተሰኘው የእስከዳር ግርማይ መጽሐፍ በኢትዮጵያ መኪና ላይ ካሉ ሕመሞች አንደኛውን የሚጠቁም ባለ 119 ገጽ መጽሐፍ ነው፡፡ የመኪና አንዱ ብልሽት መኪናውን በሂደት ከጥቅም ውጭ እንደሚያደርገው ሁሉ በሀገር ላይ…
Rate this item
(3 votes)
“የእኔ እናት 14 ዓመት አልቅሳ ነው ወደ ሳቋ የተመለሰችው” የዛሬ 17 ዓመት በ1998 ዓ.ም በዋግ ህምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን፣ በእነ ሰለሞን ዘገየ ቤት ውስጥ አንድ ህንፃ ተወለደ። ይህ ህጻን ሲወለድ ጀምሮ ባጋጠመው የብልት ችግር ሳቢያ ሽንቱን የሚሸናው በእምብርቱ ነበር፡፡ በዚህ…
Rate this item
(3 votes)
• የኦሮሚያና የፌደራል ወህኒ ቤቶች ለየቅል ናቸው • ፍ/ቤት ሥልጣን የለውም፤ ትዕዛዙ እየተፈጸመ አይደለም “አዲስ ስታንዳርድ” የተሰኘው የእንግሊዝኛ ድረገጽ፣ ሰሞኑን የኦነግ ከፍተኛ አመራር ከሆኑትና ለሁለት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ታስረው ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ከተፈቱት ከኮሎኔል ገመቹ አያና ጋር ቃለ…
Rate this item
(1 Vote)
‘ዳኞች ከመመረመሩ ይናገራል ምድሩ፣ ይገኛል ነገሩ’ በቅርቡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌስቡክ ገጽ ላይ፣ የሕግ አውጪው የመንግስት አካል ከአራት ዓመት በፊት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ የሾማቸው ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እና አቶ ሰለሞን አረዳ በፍቃዳቸው ከሃላፊነታቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ሕዝብን ማን ይምራ? (ፍልስፍናዊ ምላሽ) ይህ ጥያቄ ረዥም ታሪክ ያለው ዐቢይ ጥያቄ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ በግሪኮቹ የፖለቲካ ፍልስፍና ውስጥ አንዱ ወሳኝ ጥያቄ ..”ማን ይምራ? ማን ያስተዳድር?”.. የሚለው ነበር፡፡ ይህን ጥያቄ ይዘን እስከ ዛሬው የዘመናዊነት አስተሳሰብ (Modernity) ድረስ መዝለቅ እንችላለን። በጥንቱ ዘመን…
Rate this item
(4 votes)
 እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ ድል በአል በሰላም አደረስን። ወጣቶች በዚህ አጋጣሚ ብታነቡት ማለፊያ የምለውን መጻሕፍት ልጋብዝ።1ኛ. አፄ ምንሊክ እና የኢትዮጵያ አንድነትደራሲ ተክለ ጻድቅ መኩሪያ 2ኛ. ዐድዋና ምኒልክደራሲያን ፀሐፊ ገ/ሥላሴ እና ግራዝማች ዮሴፍ 3ኛ. የአድዋው ውሎየኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም4ኛ. አጤ ምኒሊክ ደራሲ…
Page 12 of 265