ህብረተሰብ
ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በተከታታይ የሚቀርቡት በየመን የሚገኙ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን የፍዳና የመከራ ታሪኮች ዋነኛ አላማም ይሄው ብቻ ነው፡፡ ተገቢውና ትክከለኛው መረጃ ቢኖራቸው ኖሮ በየአመቱ በዚህን ያህል ብዛት ወደ የመን መሰደድ መቻላቸው ያጠራጥራል፡፡ እናም በየመን የሚገኙ ስደተኛ ወገኖቻችንን ትክክለኛ ህይወትና የቀን ተቀን…
Read 4419 times
Published in
ህብረተሰብ
ሌላው ፍቅር የምንሰራበት ስፍራ ጥሩና ደህንነት ያለው መሆን አለበት፤ይህ በተለይ ለሴቶች ወሳኝ ነው ይላሉ፡፡ ግድግዳው ድምጽ የሚያስተላልፍ ከሆነ፣በሩ ካልተዘጋ፣አልጋው ጠባብ ወይም አጭር ፣የሚጮህ ከሆነ፣ሴትዋ ምቾት ላይሰማት ይችላል፡፡ልብስን ሙሉ በሙሉ ያለማውለቅን በተመለከተ የተለያዩ ሰዎች የተለያየ ምርጫ አላቸው፡፡ አንዳንድ ሚስቶች ልብሳቸው በባሎቻቸው…
Read 152637 times
Published in
ህብረተሰብ
“ስንት ነው የከፈላችሁት?...” ጠየቀ፡፡ ገና ትኬት አልቆረጥንም ነበር፡፡ “ከ9 ብር ከሃያ ሳንቲም በላይ አትክፈሉ” ብሎ ወረደ፡፡ ጉዞ ቀጠልን፡፡ ምቾት ያልጎደለው አይነት ጉዞ ነው፡፡ የመኪናችን ጎማዎች መንገዱ እንደተመቻቸው ያስታውቃሉ፡፡ በዝምታ፣ ያለምን ገርገጭ ተሸክመውን ይፈሳሉ ለላም ቀንዷ አይከብዳትም በሚል አይነት፡፡ ጫወታ ለመጀመር፣…
Read 4903 times
Published in
ህብረተሰብ
‘ዩ’ የሚለው የፈረንጅ አፍ በአማርኛ ውስጥ ይካተተልንማ! ልክ ነዋ…ተቸገርን እኮ፡፡ “አንተ”፣ “አንቺ”፣ “አንቱ”… ምናምን ድብልቅልቁ ወጥቷል፡፡ ‘ዩ’ ብሎ መገላገል እያለ፡፡ ልክ ነዋ… እነ ‘ዋው’ እንኳን የቋንቋችን አካል ሆነው የለ! (እኔ የምለው ማስታወቂያ የምታሠሩ አምራቾች ወይም አገልግሎት ሰጪዎች ለማስታወቂያ ሠሪዎቹ “‘ዋው’…
Read 3628 times
Published in
ህብረተሰብ
ቅድስት ሄሌና፣ ንግስት ሄሌና ወይም ንግስት ዕሌኒ ማን ናት? መግቢያ የመስቀል በዓል በሀገራችን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ መከበር ከጀመረ ከ1600 ዓመት በላይ ሆኖታል፡፡ ቃሉ ነጠላና ጥምር ሲሆን የተለያዩ ትርጉሞች አሉት፡፡ ለምሳሌ ነጠላ ፍችውን ብንመለከት- የአማርኛ መዝገበ ቃላት፣ ከሳቴ ብርሃን ተሰማ…
Read 6979 times
Published in
ህብረተሰብ
በመርካቶ ቆጮ ተራ በዛጎል የተጌጡ ጣባዎችን የሚሸጡ ሰዎች አሉ፡፡ የሶዶ ጉራጌ ሴቶች በየቤታቸው የሚሰሩትና ጣባን በዛጎል በማስጌጥ የሚታወቁበት ሥራም አለ፡፡ የቤት እመቤቶች ይህንን ችሎታቸውን በግል ከመጠቀም ውጭ ለገበያ ሲያቀርቡት አይታይም፡፡ እስቲ ራስሽን አስተዋውቂ… ኢሲያ ሆሣ እባላለሁ፡፡ ትውልድና ዕድገቴ አዲስ አበባ…
Read 5128 times
Published in
ህብረተሰብ