ህብረተሰብ
በአንድ አጋጣሚ፣ አንድ ወዳጃችን በአፋን ኦሮሞ (በኦሮምኛ) ቋንቋ ተርቶልን፣ ወደ አማርኛ መልሶ ጭብጡን ባስጨበጠን ጥዑም ተረት ነገሬን ልጀምር፡፡ ተረቱን የምጠቅሰው ተረቱ በተከየነበት እናት ቋንቋው አይደለምና፣ መልዕክቱን እንጂ ውበቱን ለማስተላለፌ ቃሌን አልሰጥም፡፡ተረቱ እንዲህ ይላል፡፡ “ታመን ሳለን፣ ‘የበሽታው መድሐኒት የጅብ ሥጋ ነው’…
Read 443 times
Published in
ህብረተሰብ
• ኢትዮጵያዊ መሆኑን ያወቀው ከ30 ዓመቱ በኋላ ነው • የልዑል አለማየሁ አስከሬን በእንግሊዝ የለም ብሏል • ልዑሉ በ18 ዓመቱ በለጋ ዕድሜው አልተቀጨም ባይ ነው ባለፈው ረቡዕ ወዳጄ ዘነበ ወላ ስልክ ደውሎ፣ የአጼ ቴዎድሮስ የልጅ፣ ልጅ ልጅ እዚህ እንደሚገኝና መጽሐፉን ማሳተምእንደሚፈልግና…
Read 4672 times
Published in
ህብረተሰብ
Wednesday, 10 April 2024 19:27
የዘርአያእቆብ የህይወት ታሪክ እና ፍልስፍና
Written by ደረጀ ጥጉ ታደሰ (ከፋርጣ ደብረታቦር) dereje.tigu@yahoo.om
ይህ ጽሁፍ መነሻውን ያደረገው ፕሮፊሰር ጌታቸው ሀይሌ ከግእዝ ወደ አማርኛ በመለሱት በዘርእያቆብ ሀተታ ላይ ነው(ሀተታ ዘዘረአ ያእቆብ የወርቄ የህይወት ታሪክ ). ጽሁፉ አንድም ዘርአ ያእቆብን ከአንባቢ ለማስተዋወቅ ሲሆን ሁለትም በዘርአ ያእቆብ ፍልስፍና ላይ ዳሰሳ ለማቅረብ ነው.ዋናው የግእዝ መጽሃፍ ወደእኛ እንዲደርስ…
Read 604 times
Published in
ህብረተሰብ
አንዳንድ ጥቅስ ከእግረሙቅ ይከፋል፤ ጠፍሮ ሲይዝ፣ ሳምንት እራሴ ጠቅሼ ተወስውሼ ሳልወድ በግድ አብሬው የከረምኩት የKarl marx ንግግር ነው፤ እንዲህ ይላል፡-“Man’s Most Preeious treasure, his greatest wealth; is man himself” (የሰው ልጅ የከበረ ሀብቱ ሆነ ታላቅ ንብረቱ እራሱ ሰው ነው)ይሄን ጥቅስ…
Read 398 times
Published in
ህብረተሰብ
…ቦንጋ ወርሃ-ጽጌ፤ቦንጋ ወርሃ-ኅዳር፤ለምለም ከዳር-እዳር፤ቦንጋ የአበባ መስክ፣ውብ እንደ ጣኦስ መልክ፤ ቦንጋ የአበባ እርሻ፤ውድ እንደእናት ጉርሻ፡፡…ይኼ የሆነው ከዓመታት በፊት ነው….…እዚሁ ነኝ፤ ቦንጋ ውስጥ፣ እመሃል ከተማ፤ ስቡ የሚቅለጠለጥ የማኪራ ቡና ለሁለተኛ ጊዜ አጣጥማለሁ፤ ‹‹ከቦንጌ ሻንቤቶ››/የነገሥታት መቀመጫና በዓላት ማክበሪያ ሥፍራ/ የተነሳ ርጥብ አየር፣ ነፋሻማ…
Read 392 times
Published in
ህብረተሰብ
“ደብረ ዘይት” በጥሬ ትርጉሙ፣ የወይራ ዛፍ የበዛበት፣ በርክቶ የበቀለበት ተራራ ማለት ነው (ደብር- ተራራ፤ ዘይትም ወይራ ማለት ነውና- ደብረ ዘይት!)፡፡ ነገራችን እነሆ ነገ (በዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት) በዓለም በሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን ሁሉ ዘንድ በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓት የሚከበረው፣ የሚዘከረውም የደብረ…
Read 393 times
Published in
ህብረተሰብ