ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
አሁን ባለንበት በሰለጠነው ዘመን ወደ ሁለንተናዊ ዕድገት የምናደርገውን ጉዞ ግምት ውስጥ በማስገባት እንደ አንድ ዜጋ ስለ ጅሎች እና ብሔረተኞች ውይይት መጀመር በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው። ነገር ግን ወደድንም ጠላንም ዛሬ በዓለማችን ውስጥ እነዚህ አስተሳሰቦች ህያው መሆናቸው አሳዛኝ እውነታ ነው፡፡ ከሁሉ…
Rate this item
(0 votes)
“እኛ የግዮን ጥንስሶች - የወይን ፍሳሽ ባለቤቶች - - ጠጥተን - ሰካራም ሳይሆን ራሱን ስካርን ነዉ የምንሆነዉ … ስካርን ስንሆን ደግሞ - መርሳት የሌለብንን ዘንግተን - መርሳት የሚገባንን አስታዉሰን - - ማወቅ የማይገባንን አዉቀን እንገኛለን …” (ክፍል ሁለት)፪. የዮሐንስ ሐሳቦችልብወለድን…
Rate this item
(1 Vote)
“--ጦርነቱ ብቻ ሳይሆን በወቅቱ ረሃብም የአብዛኞቹን ናይጄሪያውን ህይወት ቀጥፏል። በህወሃትተለዋዋጭ ስግብግብ ፍላጎት በተቀሰቀሰው ጦርነት፣ ሀገራችን ከናይጄሪያ የባሰ መመሰቃቀልእየደረሰባት መሆኑን መገመት ነብይነትን የሚጠይቅ አይሆንም፡፡--”እ.ኤ.አ በ1960 ናይጄሪያ ከዩናይትድ ቅኝ ግዛት ኪንግደም ነፃ ሆነች። እንደ ሌሎች ብዙ ከቅኝ ግዛት ነፃ የወጡ አዲስ የአፍሪካ…
Rate this item
(0 votes)
(ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሦስተኛ አልበሙን ሲያወጣ የዛሬ 7 ዓመት ከአዲስ አድማስ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ)በባህር ዳርና በአዲስ አበባ ከ15 ዓመታት በላይ በምሽት ክበቦችሰርቷል፡፡ “ስያሜ አጣሁላት” በሚለው የመጀመሪያ አልበሙ ከህዝብ ጋርየተዋወቀው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ፤ሦስተኛ አልበሙን (ስወድላት) ሰሞኑንለቋል፡፡ በአዲሱ ስራውም ስለ ሃገር፣ስለ…
Rate this item
(0 votes)
“ልብወለድ በተዋበ ቋንቋ የተጻፈ ፍልስፍና ነዉ”ክፍል አንድይህ ጽሑፍ የዘመናችን ጎምቱ ልብወለድ ጸሐፊ እና ገጣሚ ዮሐንስ ኃብተማርያም ታላቅ የልብወለድ ሥራ በሆነዉ ካፑችኖ (2009) ላይ አትኩሮቱን ያደረገ ነዉ፡፡ ዮሐንስ የሙሉ ጊዜ ጸሐፊ ነዉ፡፡ በሥራ ቆይታዉ በርካታ የግጥም እና የልብወለድ ሥራዎችን ማበርከት የቻለ…
Rate this item
(1 Vote)
ከዳሽን ባንክ ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ትሬዲንግ ባለፈው ማክሰኞ መስከረም 10 በወዳጅነት አደባባይ ባዘጋጀው ልዩ መርሃ ግብር ላይ ከዳሽን ባንክ ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ የተፈራረመ ሲሆን ጎጆ ብሪጅ ሀውስ ላደራጃቸው የተለያዩ ማህበራትም የካርታ ርክክብ አድርጓል።በተጨማሪም ጎጆ…