ህብረተሰብ
Saturday, 08 December 2012 11:18
“የአዲስ አበባ ሰው ወሮበላ ነው የሚመስለኝ
Written by የሰሜን ጎንደር የጉዞ ማስታወሻ ከትርጉም ሚካኤል pinumed@gmail.com
ኅዳር 15 2005 ዓ.ም በዚሁ ጋዜጣ ላይ አርሰናል 3 ፉልሃም 3 ምስራቅ በለሳ/ሰሜን ጎንደር የምትል ጽሑፍ ጽፌ ነበር፡፡ አንድ ወዳጄን “አንተ!” ያ ጽሑፌ እኮ ጋዜጣ ላይ ታተመ … አነበብከው?” ብዬ ብጠይቀው “በትግርኛ ነው!” ብሎ ተሳለቀብኝ፡፡ እኔ ግን “ጀማሪ እረኛ ከብት…
Read 4801 times
Published in
ህብረተሰብ
ጅቡቲ ድንበር ልንደርስ ስንል በውሃ ጥም ምላሴ ተጣብቆ፣ እኔም እንዳልሞት ብዬ የሚቀመስ ጠብታ ውሃ ስናጣ ግዜ ሁለት ቀን ሙሉ የገዛ ሽንቴን ጠጥቻለሁ፡፡ ይሄውልህ በእጄ እንዲህ እያደረኩ! ሌሎቹም ወንዶቹም ሴቶቹም እኮ የገዛ ሽንታቸውን እንደኔው ጠጥተዋል!----የየመን የገሃነም ጉዞየእኛ ሰዎች ተሰደው የሚኖሩባቸውን የተለያዩ…
Read 23316 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 01 December 2012 12:53
ዐጼ አምኅ ሥላሴ “የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት”
Written by ባየህ ኃይሉ ተሠማ bayehalu@gmail.com
በኢትዮጵያ የነገሥታት ታሪክ ውስጥ ዘውድ አሸናፊዎች በጉልበታቸው የሚቀዳጁት እንጂ ከወላጅ ወደ ልጅ የሚተላለፍ አልነበረም በቅርብ ጊዜ ታሪካችን ውስጥ ዳግማዊ ምኒልክ በሕይወት ሳሉ ወራሴ መንግሥታቸውን የሰየሙ ሲሆን ዐጼ ኃይለሥላሴ ደግሞ ዘውድ የሚወረስበትን ሥርዓትና ሕግ አበጅተው ተግባራዊ አድርገዋል፡፡ ዐጼ ኃይለ ሥላሴ ወራሴ…
Read 20513 times
Published in
ህብረተሰብ
በወሊሶ ከተማ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እስከ 11ኛ ክፍል በቆዩበት ዘመን ለትራንስፖርት የሚጠቀሙበት ቢስክሌት ነበራቸው፡፡ ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ ቢስክሌት በማከራየት ሲሰሩ ከ30 ዓመት በላይ አስቆጥረዋል፡፡ “የሥራዬ ልዩ ገጠመኝ ቢስኪሌት በተደጋጋሚ መሰረቄና ያንን ለማስመለስ ያደረግሁት ትግል ነው” የሚሉት አቶ መቻል ቦሪ፤…
Read 18300 times
Published in
ህብረተሰብ
“ልጆች እኔ የሳይኮሎጂ መምህር ነኝ:: እያንዳንዳችሁ በአሁኗ ሰአት ምን እያሰባችሁ እንደሆነ፣ ምን አድርጋችሁ እንደነበር ፣ ከፈለጋችሁም ቁርሳችሁን ምን በልታችሁ እንደመጣችሁ ልነግራችሁ እችላለሁ:: ማነው የሌላ ሰው ስም የጻፈው? ...ጆሮህን ጠምዝዤ ሳላወጣህ ራስህ እኔ ነኝ ብለህ ውጣ!!!” ልቤ ድው ድው ማለት ጀመረ::…
Read 35720 times
Published in
ህብረተሰብ
“ማጆሪስ”ን እንዳነበብኩት“ይህ ትውልድ በራሱ ላይ ነው ያመጸው……” የሚለውን የአንድ ዶክተር ንግግር ሳነብ ወዳለፈው ዘመን ትውልድ ማንነትና ምንነት መመልከት እፈልጋለሁ፡፡ ጠጅና ጮማ የቀፈት መሙያ መሆኑ ታምኖበት የምቾትና የባለጸግነት መለያ በሆነበት በዚያ ዘመን ጥቂቶች ፊደል መቁጠር ጀምረው ነበር፡፡ ፊደል ከቆጠሩት ጥቂቱ ነፍስ…
Read 3240 times
Published in
ህብረተሰብ