ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 “የአሞራ ዐይን ባላየው፤ጭልፊትም ወደ ‘ማያውቀው፤....” /ገፅ 112/ወደ ‘ማይሰፈር ፣ ወደ ‘ማይመተር ... በመኖር ብቻ ወደ’ሚገባ እዉነት ፥ ቃልን እንደ ቃል ልናትም ሠሌዳ ፍለጋ .. ችሎት የሚሸከመውን....“ትንሽ ልፋሰሰዉ በሰማያት ደርባ በማይጎረብጠዉ ...” እንዳለዉ ወንድዬ ዓሊ፣ የሰውን ልጅ የምናብ /imagination/ ደረጃ ...…
Rate this item
(1 Vote)
እውነተኛ የትርጉም ሥራ ማግኘት አዳጋች እየሆነ ነው፤ በተለይ ዛሬ-ዛሬ፡፡ ልብ ብለን ከሆነ ለመተርጎም የሚመለመሉት መጽሐፍት በአብዛኛው ደረጃቸው ያን ያህል ላቅ ያለ አይደለም፡፡ በአመዛኙ የመጽሐፍ ገበያው እሚፈልጋቸው የስነ-ልቦና፣ የስነ-ስኬት… የመሳሰሉትን ነው፡፡ አንድ መጽሐፍ በአንድ ሳምንት መተርጎም ፈታኝ ሳይሆን አዝናኝ ቢዝነስ ሆኗል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
የሰው ልጅ “ከጫካው ሕግ” ጀምሮ ያደረገው ዝግመታዊ የነጻነት ጉዞ እጅጉን አስደናቂ ቢሆንም፥ በዚህ ጉዞ ላይ እኛ ኢትዮጵያውያን ያሳረፍነው ሱታፌ ግን እጅግ ኢምንት ይመስለኛል። ለባሕርያችን የማይስማማውን አሽከርነትንም ለምደነዋል። አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት አሽከርነትን፥ “ታዛዥ፣ ሎሌ፣ ተከታይ፣ አንጣፊ፣ ጋራጅ አስታጣቢ፣ አልባሽ፣ መጫሚያ አቀባይ፣…
Saturday, 29 April 2023 18:23

የብልህነት መንገድ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ምንም ነገር ጥሩም ሁን መጥፎ እስከ ጽንፍ ድረስ አትውሰደው አንድ ብልህ ይሄን ጉዳይ በአንዲት አባባል ቀንብቦ አስቀምጧታል። ጽንፍ የወጣ ፍትህ ኢ-ፍትሐዊነት ይሆናል። ብርቱካንን አለአግባብ ብትጨምቀው ጭማቂው መራራ ይሆናል። ደስታም እንኳ ቢሆን መረኑን እስኪለቅ ድረስ መሆን የለበትም። ላምን አለቅጥ ማለብ ደም…
Rate this item
(3 votes)
ሀገራዊ ድንቁርና ውስጥ አልገባንም ወይ?“የምሑራንን ምክር የሚቀበል መንግሥት ያላት አገር ምነኛ የታደለች ናት? ኢትዮጵያ ግን ከአፄ ምኒሊክ ውጭ የምሑራንን ሃሳብ የሚቀበል መሪ አላጋጠማትም። ሐቀኛ ምሑር የሌላት አገር ደግሞ ታሳዝናለች። ኢትዮጵያ አሁን ላይ የምሑራንን ምክር የሚሰማ መንግሥት ብቻ ሳይሆን ያጣችው ሐቀኛ…
Rate this item
(2 votes)
እየኖርን ነው የምንጽፈው። ስንኖር እንደግለሰብ ሆነን የሌሎች ግለሰቦች ስብስብ በሆነ ማህበረሰብ ውስጥ ነው። እኛን በሚሊዮናት ልንቆጠር የምንችል ግለሰቦችን በየፊናችን ከመበታተን ይልቅ ተሳስረን ተባብረን እንድንኖር የሚያስችሉን መግባቢያ ቋንቋ፣ የስራ ክፍፍል፣ ገንዘብ የተባሉት ተአምራት ወይም ምትሃቶች ናቸው። ቋንቋ ጽህፈትን ያስከትላል።ስንኖር እንደሚታየኝ ከሆነ…
Page 9 of 263