Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይቺን ታሪክ ስሙኛማ…ቄሱ ለቤተክርስትያን ማሠሪያ ተብሎ ከተሰበሰበ ገንዘብ ላይ የተወሰነውን ይገነድሳሉ፡፡ ታዲያላችሁ…ወደ አካባቢው አቡን (ስም መጥቀስ ምን ያደርጋል!) ይሄዱላችሁና “አባቴ፣ በጣም ትልቅ ኃጢአት ሠርቻለሁ፣” ይሏቸዋል፡፡ አቡኑም ምን አይነት ኃጢአት እንደሠሩ ቄሱን ይጠይቋቸዋል፡፡ ቄሱም “ለቤተ ክርስትያን ማሠሪያ ከተሰበሰበው ገንዘብ…
Rate this item
(1 Vote)
ከአዘጋጁ፡- ሰኔ 9 ቀን 2004 ዓ.ም በጥበብ ገፅ ላይ ለንባብ የበቃው “ቄሳር እና ብርሃኑ ድንቄ” የተሰኘ መጣጥፍ፡፡ ፀሃፊ ባየህ ኃይሉ ተሰማ ሲሆን የተለያዩ ፅሁፎችን ለጋዜጣችን በማቅረብ ይታወቃል፡፡ ከፅሁፉ ጋር ስሙ ሳይጠቀስ በመቅረቱ ፀሃፊውንና አንባቢያንን ይቅርታ እየጠየቅን በዚህ አጋጣሚ ፀሃፊው ለሚያቀርባቸው…
Rate this item
(0 votes)
አዋሳ ለተመሳሳይ ዓላማ ከጄክዶ (ኢህማልድ) ጋር ሄጄ ከኦያሲስ ሆቴል በመስኮት ያየሁዋትን አረንጓዴ አዋሳ ለማስታወስ የሚከተለውን ግጥም ፅፌ ነበር፡፡ ድሬዳዋንም በዚያ ዐይኔ አይቻታለሁ!! ተራህን ፍጠራት መከነች … ነጠፈች ደረቀች … ተዛባች ጎረፈች … ተናደች፣ ወይ በረዶ ዋጣት ውሃ አጥለቀለቃት … እሳት…
Saturday, 30 June 2012 10:56

‘አንቺ ሆዬ ለእኔ’… ገና ከማህፀን

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ከረማችሁሳ! እኔ የምለው… ይሄ የክረምት ነገር ያዝ ለቀቅ የሚያደርገው ነገርዬው እንዴት ነው! ያዝ ለቀቅ የእኛ ነገር ብቻ መስሎኝ! የምር ግን… አለ አይደል… “ኸረ እኛ አካባቢ ገና ጠብም አላለም!” ሲባል ስንሰማ አሪፍ ነገር አይደለም! እኔ የምለው… እዚህ አገር ምን የበዛ…
Rate this item
(1 Vote)
በኤርትራ ያለው መንግሥት አስከፊነቱና ጨቋኝነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ለመምጣቱ ምስክሮቹ ዜጐቹ ናቸው፡፡ በአገሪቱ የሰፈነውን የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ ድህነትና ጉስቁልና ለማምለጥ ድንበር ተሻግረው ኢትዮጵያ የሚገቡ የኤርትራ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በወር አንድ ሺ የሚደርሱ ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገቡ…
Rate this item
(0 votes)
ለመሆኑ ኃይሌ ራሱስ ልጆቹን የአማርኛ ቴአትርና ፊልም የት ይሆን የሚያሳያቸው? “እንዴ አባዬ መሽቷል እኮ?” ስለው “ወንድ አይደለህ?” ያንጠለጠልከው ምናምን ነው? ሂድ ብያለሁ ከበላህም ይብላህ!” አለኝ፡፡ እያለቀስኩ ነው የሄድኩት፡፡ በተለይ ወንዙን ስሻገር እግርና እጄ እየተንቀጠቀጠ በስቃይ ነበር ሞቼ የደረስኩት፡፡ በኋላ ሰውዬው…