ንግድና ኢኮኖሚ
በባሮክ ኤቨንት ኦርጋናይዘር የተዘጋጀው “መርካቶን በሚሊኒየም” የአዲስ ዓመት የንግድ ኤግዚቢሽንና ባዛር፣ ባለፈው ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል፡፡ እስከ ጳጉሜ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ለ17 ቀናት የሚዘልቀው የንግድ ባዛሩ፤ ለሸማቹ ማህበረሰብ መሰረታዊና የበዓል ፍጆታዎች በስፋትና በቅናሽ የሚቀርብበት መድረክ ነው…
Read 217 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
• አምና ከ400 በላይ፣ ዘንድሮ ከ300 በላይ ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ ተቀጥፏል - ትራፊክ ፖሊስ በአገሪቱ እንዲሁም በመዲናዋ እየተከሰተ ያለውን የትራፊክ አደጋ በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳል የተባለ በተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠም አውቶማቲክ አደጋ ጠቋሚ መሳሪያ ይፋ ተደረገ።አዲሱ የቴክኖሎጂ ፈጠራ የተሰራው አቶ ጎይቶኦም…
Read 239 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት (ቢ.አይ.አይ) እና የኔዘርላንድ የሥራ ፈጠራና ልማት ባንክ (ኤፍ.ኤም.ኦ) እያንዳንዳቸው 20 ሚሊየን ዶላር፣ በድምሩ 40 ሚሊየን ዶላር ብድር ለዳሸን ባንክ ማቅረባቸውን ሰሞኑን ይፋ አድርገዋል፡፡ ይህ የብድር አቅርቦት ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ የምታቀርበውን የግብርና ምርት ለማሳደግና በእጅጉ አስፈላጊ የሆነውን…
Read 212 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Sunday, 03 September 2023 21:28
አያቴል ሞባይል “ኤስ 23+” የተሰኘ አዲስ ሞዴል ሞባይሉን በኢትዮጵያ አስመረቀ
Written by Administrator
ላለፉት አመታት በአገልግሎት ጥራታቸውና በዋጋቸው ተመራጭ የሆኑ የስልክ ምርቶችን ለአገራችን ገበያ ሲያቀርብ የቆየው አያቴል ሞባይል ቴክኖሎጂና ዲዛይን ኩባንያ፤ በአዳዲስ ፈጠራዎች የተሰራውንና ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ የሚያሳዩ ኤስ 23+ የተሰኘ አዲስ ሞባይልን በኢትዮጵያ አስመረቀ፡፡በአገራችን ገበያ በትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ ኩባንያ ስር በመስራት አያቴል…
Read 228 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Sunday, 03 September 2023 21:27
የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር ተመሥርቶ ስራ ጀመረ
Written by Administrator
የአምባሳደር ሆቴልና አፓርትመንት ሥራ አስኪያጅ በፕሬዚዳንትነት ተሾመዋል የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም በለሙያዎች ማህበር ባለፈው ማክሰኞ ነሀሴ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ላምበረት አካባቢ በሚገኘው በሀይሌ ግራንድ ሆቴል በይፋ ተመስርቶ ስራ ጀመረ። ማህበሩ ሐምሌ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለልጣን…
Read 201 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 19 August 2023 21:17
በ80 ቢ ብር ኢንቨስትመንት የተቋቋመው፣ “ቀንጢቻ ማይኒንግ“፣ በመጪው ወር ሥራ ይጀምራል
Written by Administrator
• “ድርጅቱ በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር፣ አገሪቱ በዓመት 1.2 ቢ. ዶላር የውጭ ምንዛሪ ታገኝበታለች• “ቀንጢቻ ማይኒንግ”፣ከፍተኛ አስተዋጽኦና ድጋፍ አድርጓል ላለው ለሰባቦሩ ወረዳ የ2 ሚ. ብር ድጋፍ አበርክቷል* ሳኡዲ አረቢያ፣ የ200 ሚሊዮን ዶላር የሊትየም ቅድመ ግዢ ስምምነት፣ ከቀንጢቻ ማይኒንግ ጋር ተፈራርማለችሪፖርታዥበኦሮሚያ…
Read 399 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ