ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 17 June 2023 00:00
ኢኮግሪን የተፈጥሮ ፈሳሽ ማዳበሪያ ማምረቻ ድርጅት ለምርቱ ተጠቃሚዎች ዕውቅና ሰጠ
Written by Administrator
በአጋርነት ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ ጥሪ አቅርቧል “በረከት ገበሬዋን” የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾሟል ኢኮግሪን የተፈጥሮ ፈሳሽ ማዳበሪያ ማምረቻ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፤ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ምሽት ለምርቱ ተጠቃሚዎች ዕውቅና ሰጠ፡፡ድርጅቱ፤ ቦሌ ከሚሊኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት ሉባባ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ያስገነባውን አዲሱን ዋና መ/ቤቱን…
Read 528 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የአገራችንን የመዝናኛ ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግና ለማዘመን እየሰራ ያለው ሰዋሰው መልቲ ሚዲያና በላቀ ቴክኖሎጂና በአዳዲስ አሰራሮች የብሮድካስት ኢንዱስትሪውን ተቀላቅሎ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተቀባይነትን እያተረፈ የሚገኘው ናሽናል ሚዲያ አክስዮን ማህበር (NBC Ethiopia) የፈጠራ ኢንዱስትሪውን ወደ ከፍታ ለማራመድ በጋራ ለመስራት…
Read 445 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የመጀመሪያው ነው የተባለውና ባለፈው ረቡዕ በስካይላይት ሆቴል የተከፈተው ሃገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ፤ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የተካሄደ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ ኤክስፖውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በይፋ በከፈቱ ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ በአምራች ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥና ኢኮኖሚያዊ…
Read 310 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ህብረት ባንክ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ከፍ ለማድረግና የተቀማጭ ገንዘቡን ለማሳደግ ለሦስተኛ ጊዜ ባካሄደው “ይቆጠቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩና ይሸለሙ” መርሃ ግብሩ ተሳታፊ የሆኑ የዕጣ አሸናፊዎችን ትናንት ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም በባንኩ ዋና መ/ቤት ሸለመ።የዕጣው አሸናፊዎች ከሞባይል ቀፎ እስከ መኪና ድረስ ነው…
Read 351 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 03 June 2023 13:14
ኢትዮ ቴሌኮም ከአ.አ ዩኒቨርሲቲ ጋር የዲጂታል አገልግሎቶች ለማቅረብ የሚያስችል ስትራቴጂያዊ የአጋርነት ስምምነት አደረገ
Written by Administrator
ኢትዮ ቴሌኮም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር የኮኔክቲቪቲና ዲጂታል አገልግሎቶች ለማቅረብ የሚያስችል ስትራቴጂያዊ የአጋርነት ስምምነት ከትላንት በስቲያ አድርጓል፡፡ ስምምነቱ፤ 18 ካምፓሶችን ከፍተኛ ፍጥነት ባለው የኢንተርኔት አገልግሎት ማገናኘት፣ ስማርት ክፍሎችን መገንባት፣ የተለያዩ የዲጂታል አገልግሎቶችን ማቅረብ፣ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ያለው የብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት አቅርቦት…
Read 322 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ራሚስ ባንክ፤ አስፈላጊውን የባንክ አደረጃጀትና መስፈርት አሟልቶና ከብሄራዊ ባንክ ፈቃድ አግኝቶ የተመሰረተ ሲሆን ፤የፊታችን እሁድ ግንቦት 27 ቀን 2015 ዓ.ም በዋና መሥሪያቤቱ በይፋ ተመርቆ ስራ ይጀምራል። ባንኩ ከዛሬ ግንቦት 24 በኢሊሊ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፣ ይህን ያስታወቀው። ከመላው የሃገሪቱ…
Read 468 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ