ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
ለእኔ 2005 ዓ.ም በአጠቃላይ ሲታይ መጥፎ አመት አልነበረም፡፡ ያሰብኩትን ያህል ባልሄድም ያቀድኳቸውን ነገሮች ከሞላ ጐደል ሳላሳካቸው አልቀረሁም፡፡ በቴፒና በሚዛን መካከል በሚገኝ ማሻ በተባለ ቦታ ላይ የቡና እርሻ ለመጀመርና ሁለት መቶ ሄክታር ቡና ለመትከል አቅደን ነበር፤ እሱን አሳክተናል፡፡ ሁለተኛው ስኬት የሻሸመኔው…
Rate this item
(2 votes)
ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን (የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ፕሬዚዳንት) በ2005 ዓ.ም በግል ህይወቴ ትልቁ ፈተና የነበረው የእናቴ መታመም ነው፡፡ ህመሟ ከባድ ነበር፤ አሁን ግን ተሽሏታል፡፡ በስራ ቦታ ባሉ እንቅስቃሴዎች እንቅፋት የሚሆንብሽ ብዙ ነገር አለ፡፡ የአገር ስራ ስትሰሪ ለግልሽ የምትሰሪ ይመስል በተሳሳተ…
Saturday, 07 September 2013 10:57

ካልዲስ ኮፊ

Written by
Rate this item
(5 votes)
በ30ሚ ብር የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከፈተበ200ሺ ብር ጀምሮ 11 ሚሊዮን ብር ደርሷል አንድም ካፌ ፍራንቻይዝ አልተደረገምበቅርቡ የታሸገ ወተት ለገበያ ያቀርባል 17 ቅርንጫፎችና 1,200 ሠራተኞች አሉትቦሌና ዙሪያውን አራት ቦታ፣ 22 አካባቢ ትራፊክ ጽ/ቤትን ተሻግሮና ሳይሻገሩ፤ መገናኛ፣ በቅሎ ቤት (ላንቻ)፣ ሳር ቤት፣…
Saturday, 31 August 2013 12:23

ዘፍመሽ ግራንድ ሞል

Written by
Rate this item
(5 votes)
“የስኬት ምስጢራችን ትጋትና ለችግር ያለመሸነፍ ነው”አራት ሲኒማ ቤቶች አራት ሲኒማ ቤቶችአንድ ፎቅ የቤተሰብ መዝናኛ በአሁኑ ሰዓት በዓለም ግዙፍ የመገበያያ ሞሎች ባለቤት በመሆን ቻይናን የሚወዳደራት አልተገኘም፡፡ በ892ሺህ ካ.ሜ ወለል ላይ ያረፈው ትልቅ የገበያ ማዕከል በዓለም ቀዳሚ ነው፡፡ እዚያው ቻይና ውስጥ በ680ሺህ…
Rate this item
(7 votes)
በአፍሪካ ተወዳዳሪ የሌለው የአትሌቲክ መንደር አዲስ አበባ በጉም የተሸፈነችበት ዕለት ነበር- ያለፈው ማክሰኞ፡፡ ከአምስቱ የመዲናዋ መውጫ በሮች አንዱ ወደሆነው የሰሜን አቅጣጫ አመራሁ። የሱሉልታ ተራራ አናት በጉም በመሸፈኑ፣ በሶስት እና በአራት ሜትር ሰው ለመተያየት ችግር ነበር። ተራራውን እየወረድን ስንሄድ ጉሙ እየሳሳ…
Saturday, 10 August 2013 11:42

ሸዋ ሃይፐርማርኬት

Written by
Rate this item
(4 votes)
ፈር ቀዳጁ የገበያ ማዕከል የውጭ ገንዘብ መመንዘሪያ (ፎረክስ ቢሮ)በየሳምንቱ ሰርፕራይዝ አለየንፅህና መስጫ (ላውንደሪ)ብዙ መሸመት ያሸልማል የሕፃናት ማቆያ ዴፓርትመንት ስቶር፡- የተለያዩ ምርቶችና ሸቀጦች በዓይነት ዓይነታቸው ተለይተውና የራሳቸው ስፍራ ተሰጥቷቸው ለሸማቾች የሚቀርቡበት በጣም ትልቅ የችርቻሮ ገበያ ማዕከል ነው፡፡ የገበያ ማዕከሉ እስከ መቶ…