ንግድና ኢኮኖሚ
ለአገራቸው ነፃነት ከጣልያን ጋር የተዋጉ አርበኛ ታሪክሁለት ልጆቻቸው በቀይ ሽብር ተገደሉ፡፡ ልጆቼን ልቅበር ሲሉ እስር ቤት ተወረወሩ፡፡ ሚስታቸው በሃዘን ብዛት ህይወታቸው አለፈ፡፡ አንድ የቀረቻቸው ልጅ የት እንደገባች አያውቁም፡፡ ስድስት ዓመት ታስረው ሲወጡ ቤታቸው ፈርሷል! አቶ መኮንን ብሩ ይባላሉ - የ99…
Read 8255 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለትዳር ሽምግልና ሲላክ “አረብ አገር ትልካታለህ ወይ” ተብሎ መጠየቅ ተጀምሯል መምህራን፣ ፖሊሶችና የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች ጭምር እየተሰደዱ ነው የማህበራዊ ጥናት መድረክ ሰሞኑን “የወጣቶች ስደት” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው ፕሮግራም ወደ ደቡብ አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ የሚደረጉ የስራ ጉዞዎች ላይ ጥናታዊ ፅሁፎች…
Read 4537 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“ከተማውን ሁሉ እንኩሮ አደረጉት!” - የመዲናዋ ነዋሪ ምሬት አዲስ አበባ ከተማ በ126 ዓመት ታሪኳ እንደአሁኑ በልማት ሥራ የተዋከበችበት ዘመን ያለ አይመስለኝም፡፡ ጅምር የልማት ሥራዎቹን ውጤት በተስፋ የሚጠብቁ፣ በአድናቆት የሚመለከቱ፣ ነቀፌታ የሚሰነዝሩ ፣ በቅሬታ የሚያዩ---ነዋሪዎች አሉ። የአመለካከት ልዩነት መኖሩ አልሚው አካል…
Read 3079 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ቦታው ጉርድ ሾላ አካባቢ በሚገኘው ሳህሊተ ማርያም ቤተክርስቲያን ግቢ ነው፡፡ ዕለቱ ግንቦት 29 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ በ10 ሰዓት ላይ፤ ያለ ምንም ግርግርና ሁካታ ቤተክርስቲያኑ ደጅ መጥቶ የቆመው ዲኤክስ የቤት መኪና በውስጡ ሙሽሮችን ይዞ ነበር፡፡ ሙሽሪት ቬሎ ለብሳለች። ባልም በሙሉ…
Read 8721 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ረቡዕ ግንቦት 21 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ15 ደቂቃ ነው፡፡ በሒልተን ሆቴል በኩል ወደ መስቀል አደባባይ በእግር በመጓዝ ላይ ሳለሁ፤ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መግቢያ በር ላይ ትኩረቴን የሚስብ ክስተት አስተዋልኩ፡፡ ወደ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ግቢ የሚገቡ መኪኖች ጥብቅ…
Read 2828 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
እናት ህፃን ልጇን አዝላ ከገበያ እየተመለሰች ነው፡፡ በዘንቢሏም እቤት ለሚጠብቋት ልጆቿ የሚሆን ሙዝ፣ ሸንኮራ አገዳና መሰል ቁሶች ይዛለች፡፡ የእናታቸውን ከገበያ መመለስ የተመለከቱ ህፃናት ልጆቿና ውሻቸው እናቲቱን ለመቀበል ወደ እሷ ሲሮጡ የሚያሳየው ሥዕል ዓይንን ጨምድዶ የሚይዝ ቅርፅ ነው፡፡ የግርማችን ፒ ኤል…
Read 4429 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ