ንግድና ኢኮኖሚ
ሐበሻ ቢራ አ.ማ የ300 ዓመት ልምድ ካለው ግዙፍ የኔዘርላንድ ኩባንያ ጋር ለመሥራት ከመስማማቱም በላይ ማኅበሩ ለሽያጭ ካቀረባቸው አክሲዮኖች ውስጥ 35 በመቶ ለባቫሪያ መሸጡን አስታውቋል፡፡ ሐበሻ ቢራ በ250 ሚሊዮን ብር የተፈቀደ ካፒታል በ2010 ዓ.ም የተቋቋመ አዲስ ኩባንይ ሲሆን እስካሁን ባደረገው እንቅስቃሴ…
Read 4375 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን መሰረት አድርጐ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (የካቲት 5 ቀን 1995 ዓ.ም) በወጣ መመሪያ ዳቦ፣ እንጀራ ወይም ወተት የመሸጥ ሥራ ከታክሱ ነፃ ተደርጓል፡፡ “እነዚህን አቅርቦቶች ከታክሱ ነፃ የሆኑበት ምክንያት ለህብረተሰቡ መሰረታዊ አቅርቦቶች በመሆናቸው ሲሆን አቅርቦቶቹን የሚያቀርብ ሰው…
Read 11007 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
እኔ እየተቃወምኩ ያለሁት ከልክ ያለፈውን ሸማቹን የሚጐዳውን፣ ሥጋውን በልቶ በአጥንት የሚያስቀረውን ቅጣ ያጣ ትርፍ ነው፡፡የመንግሥት ግልበጣ ፖለቲካ መስሏችሁ “ኧረ የምን አድማ! እዚያው በፀበልህ፤ ራስህ ቻለው እንጂ የምን ማስተባበር ነው?” እንዳትሉ፡፡ ፖለቲካ ሳይሆን ወዲህ ነው ነገሩ፤ የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል ይባል…
Read 3535 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከቡና ገለባና ከእንጨት ፍቅፋቂ ጢስ አልባ ብሪኬት የሚያመርተው ፋብሪካ ተመረቀ ሁለት ዓይነት አገልግሎት አለው - በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሠራው ጢስ አልባ ብሪኬት፡፡ አንደኛው፤ ብሪኬቱ ተሰባብሮ፣ ለዚሁ ተግባር ተብሎ በተሰራና “ሲላ” በመባል በሚጠራው አዲስ ዓይነት ምድጃ ተጨምሮ ሲነድ የሚፈጠረው ነበልባል የተፈለገውን…
Read 3046 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ባለፈው ሳምንት በጅማ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የቀረበ) “ምን ችግር አለው የአምቦ ህዝብ ጠላ ይጠጣ የለ! እዛ ሄደን ቤት ተከራይቼ ጠላዬን እየሸጥኩ ትምህርትህን ትጨርሳለሃ!” የዛሬው የእናንተ የምረቃ ቀን እጅግ ያማረና ታሪካዊ ይሆን ዘንድ፣ የእናንተን የድል ቀን ሊያደምቅላችሁ…
Read 4867 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ባለቤቱና የሥራ ኃላፊዎች ከአስተናጋጆች የሚለዩት ዩኒፎርም ባለመልበሳቸው ነው፡፡ በአጭር ታጥቀው በሁሉም አቅጣጫ በንቃት ይቃኛሉ፡፡ እንግዶች ገብተው እንደተቀመጡ፣ ለቦታው የተመደበ አስተናጋጅ፣ ቀድሞ የገባ እንግዳ እየታዘዘ ወይም ትዕዛዙን ለማቅረብ ሄዳ/ዶ ከሆነ እነሱ ጠጋ ብለው ፈገግታ ጋብዘው ትዕዛዝ ይቀበሉና ለምድብተኛው አስተናጋጅ ቦታውን በማመልከት…
Read 9857 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ