ንግድና ኢኮኖሚ
ወይዘሮ መቅደስ ኃይሌ መኩሪያ፤ GWIN ከተባለ ለስራ ፈጣሪዎች የገበያ ዕድል ከሚፈጥር ዓለም አቀፍ ተቁዋም ልዩ የክብር ሽልማት ያገኙት ከወር በፊት ነበር - በጋና፡፡ በስራ መደራረብ ሳቢያ በጋና ተገኝተው ሽልማታቸውን መቀበል እንዳልቻሉ የነገሩን ወይዘሮ መቅደስ፤ በጋና የኢትዮጵያ አምባሳደር የተከበሩ ወይዘሮ ጊፍቲ…
Read 3684 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አቶ ታደሰ ካሣ የ”ጥረት” ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡ “ጥረት” ከሚመራቸው ድርጅቶች አንዱ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ነው፡ ዳሽን ቢራ ባለፈው ሳምንት በደብረ ብርሃን ከተማ አዲስ ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡ በዚያው ወቅት ከአቶ ታደሠ ካሣ ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ እነሆ:-…
Read 7869 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ፈረንሳይ ነው የምትኖረው፡፡ በአንድ ሆቴል ሙዚየም ውስጥ ኮርስ እየተከታተለች ሲሆን፣ ለኮርሱ ተሳታፊዎች ምግብ በነፃ ይፈቃዳል፡፡ ስለዚህ የሙዚየሙ ሬስቶራንት ምግብ ያቀርባል፡፡አንድ ቀን የዕለቱ ምግብ ላዛኛ ነበር፡ የሬስቶራንቱ ባለቤት የሆኑት ሴት ምግቡን አቅርበውላት “አበላሉን ታውቂያለሽ” ሲሉ ጠየቋት፡፡ አገሯ ሳለች ብዙ ጊዜ የበላችው…
Read 4176 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለግንባታው 120ሚ. ያህል ብር ወጥቷል * በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሲሆን፤ በአፍሪካ 3ኛ እንደሆነ ይነገራል * በዓመት 4ሚ ካ.ሜ ቦርድና 95ሚ. ኩንታል የጂፕሰም ዱቄት ያመርታል “የድንጋይ ዳቦ ዘመን” ሲባል እርግጠኛ ነኝ የጥንቱን ደግ ዘመን ለመግለጽ እንጂ “ድንጋይ ዳቦ” ሆኖ አይደለም፡ዛሬ ግን ከፍተኛ…
Read 6202 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ህይወትዋ እንደ ቦሊውድ ፊልሞች ሴራ (plot) ነው - በርካታ መሰናክሎችን ተጋፍጦ በደስታ በሚቋጭ ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥን፡፡ በህንድ ማህበረሰብ ዘንድ በንቀት ከሚታየው ዳሊት ከተሰኘው የህብረተሰብ ክፍል የወጣችው ካልፓና ሳሮጅ፤ ያልደረሰባት መከራና ስቃይ የለም፡፡ በቤተሰብዋ” በማህበረሰብዋና በትምህርት ቤት ሳይቀር ብዙ ግፍና በደል…
Read 3466 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ወደ ቦንጋ የሄደ እንግዳ ሰው፣ “የት ልረፍ? ጥሩ አልጋ የት አገኛለሁ?” በማለት ፊት-ለፊቱ ያገኘውን የከተማዋን ነዋሪ ድንገት ቢጠይቅ “ማኪራ! ማኪራ ሆቴል ይሻልሃል” የሚል ምላሽ እንደሚያገኝ እገምታለሁ፡፡በከተማዋ ካሉ በጣት ከሚቆጠሩ ሆቴሎች አንዱ የሆነው “ማኪራ ሆቴል” በከተማዋ እንብርት መገኘቱ፣ ደረጃቸውን የጠበቁ ብዙ…
Read 6081 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ