ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
የዛሬ 8 ዓመት ገደማ የተመሰረተውና ደረጃውን የጠበቀ የአይን ሕክምና በመስጠት የሚታወቀው ዋጋ ሜዲካል ሰርቪስ፤ የአገራችንን ገጽታ የሚገነባና ልዩ አገልግሎት የሚሰጥ ቪአይፒ የአይን ሕክምና ክፍል አስመረቀ፡፡ ድርጅቱ ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ላይ በይፋ ባስመረቀው የቪአይፒ አይን ሕክምና ማዕከሉ “የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች፣ ከፍተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
በሆቴል ሪል እስቴትና በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ምርት ላይ ሊሰማራ ነው ላለፉት 22 ዓመታት በተለያዩ የንግድ ሥራዎች ላይ ተሰማርቶ ስኬት የተቀዳጀው አልፎዝ የጠቅላላ ንግድ ድርጅት፤ ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ ያስገነባውን ‹‹አልፎዝ ፕላዛ››፤ የተሰኘ ግዙፍ የንግድ ማዕከል በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ…
Rate this item
(2 votes)
ከጥራት ደረጃ በታች የሆነ 19ሺ 770 ጀሪካን ፓልም የምግብ ዘይት፣ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሲል መታገዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባለፉት ስድስት ወራት 875,691.42 ሜትሪክ ቶን የገቢ ምርቶች ላይ የጥራት ቁጥጥር ለማድረግ አቅዶ፣ በ1,465,177.44 ሜትሪክ ቶን ምርቶች…
Rate this item
(2 votes)
በግል የባንክ ዘርፍ 25 የስኬት ዓመታትን ያስቆጠረው አዋሽ ባንክ በ7ኛው ዙር ‹‹ከአዋሽ ይቀበሉ ያሸንፉ›› መርሃ ግብሩ ያሸነፉ ባለዕድሎችን ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ጥር 28 ቀን 2012 ልደታ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የራሱ አዳራሽ በተካሄደ ሥነ ሥርዓት ሸለመ፡፡ አንደኛ ዕጣ ባለ…
Rate this item
(1 Vote)
ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ኢንቨስተር የክብር ዶክትሬት ዲግሪም ያበረክታል ዌስተርን ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የትምህርት ዘርፍ ሲያስተምራቸው የቆየውን የድህረ ምረቃና የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሚከናወን ስነ - ሥርዓት እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርስቲ ኮሌጁ በተሰማሩበት የኢንቨስትመንት መስክ…
Rate this item
(0 votes)
የማልታ ጊነስ በፕላስቲክ ጠርሙስ ቀረበ ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ፋብሪካው 14 ሚሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ በሰዓት 32ሺ የማልታ ጊነስ መጠጦችን የሚያመርት የፋብሪካ ማስፋፊያ ሥራ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ማልታ ጊነስ የተባለውን ከአልኮል ነፃ መጠጥ በአዲስ…