ንግድና ኢኮኖሚ
Tuesday, 07 June 2022 07:06
ኢትዮ ቴሌኮም በ66 የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የዲጂታል መማሪያ ማዕከላትን አቋቋመ
Written by Administrator
ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ብሎም የነገ ሃገር ተረካቢ ዜጎችን በዕውቀት ለማነጽ የሚደረገውን ሁለገብ ሀገራዊ ጥረት ለማገዝ፣ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች በተመረጡ 66 የመንግሥት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ኮምፒውተሮች፣ ልዩ ልዩ የትምህርት ቤት መገልገያ መሳሪያዎችንና ከፍተኛ ፍጥነት ያለው መደበኛ የብሮድባንድ ኢንተርኔት…
Read 230 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 16 April 2022 13:49
“የጃኖ ባንክ አደራጆች ቢሮአቸውን ዘግተው ጠፉ” የሚለው መረጃ ላይ ያልተመሰረተ ወሬ ነው
Written by Administrator
ጃኖ ባንክ ወደ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋምነት ሊቀየር ነው ተብሏል የጃኖ ባንክ አደራጆች “ቢሮ ዘግተው ጠፉ" ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ ሲናፈስ የነበረው ሀሰተኛ ወሬ ነው ሲሉ የባንኩ አደራጆች ያስተባበሉ ሲሆን ጃኖ ባንክ ከባንክነት ወደ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋምነት ሊቀየር በሂደት ላይ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡ከአስር…
Read 411 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በሎጂስቲክስና ዴሊቨሪ ዘርፍ ሊሰማራ ነው በወጣት ኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የዛሬ 2 ዓመት የተቋቋመውና በኢ-ኮሜርስ ገዥና ሻጭን በማገናኘት የዘመነ ግብይት ለማቀላጠፍ የሚሰራው አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሊዩሽን፤ በ20 ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት አዲስ ፕሮጀክት አስተዋወቀ፡፡አዲሱ ፕሮጀክት የሎጂስቲክስና ዴሊቨሪ አገልግሎትን በብቃት፣ በቅልጥፍናና፣ በአስተማማኝ ሁኔታ ለማቅረብ…
Read 337 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የራይድ አሽከርካሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሏል ከዘጠኝ ዓመት በፊት በ11 ባለራዕይ ሴቶች የተመሰረተውና የተሟላ የባንክ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው እናት ባንክ፤ በዘመናዊ ትራንስፖርት አገልግሎት ቴክኖሎጂ አቅርቦት ግንባር ቀደም ከሆነው ከሀይብሪድ ዲዛይን (ራይድ) ጋር አዲስና የስራና የብድር ስምምነት ውል መፈጸማቸውን አስታወቁ፡፡ተቋማቱ ይህን ያስታወቁት…
Read 295 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከ200 በላይ ኩባንያዎች ምርትና አገልግሎታቸውን ይዘው ቀርበዋል በሜላ ኢቨንትስ የተዘጋጀውና “ፋሲካን በመቻሬ” የተሰኘው የንግድ ትርኢትና ባዛር ከትናንት በስቲያ ሀሙስ በመቻሬ ሜዳ በድምቀት ተከፈተ። እስከ ሚያዝያ 15 ቀን በሚቆየው በዚህ የንግድ ትርኢትና ባዛር፤ ከ200 በላይ ኩባንያዎች ምርትና አገልግሎታቸውን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ…
Read 232 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 19 March 2022 11:42
ቢጂአይ ኢትዮጵያ፤ በግዢ የወሰደውን የሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ለማነቃቃት፤ የባለስልጣኑን ይሁንታ በመጠባበቅ ላይ እንደሆነ ገለፀ
Written by Administrator
- የፋብሪካውን ሰራተኞች ከእነ ሙሉ ጥቅማቸው ይዤ እቀጥላለሁ ብሏል - ግዥው ለብራንዱ፣ ለሰራተኛውና ለሰበታ ማህበረሰብ አዳዲስ የዕድል በሮችን ይከፍታል ተብሏል ቢጂአይ ኢትዮጵያ፤ የሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ከዲያጆ ኩባንያ ለመግዛት ስምምነቱን ካጠናቀቀ በኋላ የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣንን ይሁንታ በመጠባበቅ ላይ…
Read 490 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ