ንግድና ኢኮኖሚ
ቢጂአይ ኢትዮጵያ “ዶፕል” የተሰኘ በቀለሙም ሆነ በአይነቱ የተለየ አዲስ ቢራ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በቢራ ምርት የሚገባት ደረጃ ላይ እስክትደርስና ኢትዮጵያዊያን የሚፈልጉትን የቢራ ጣዕም ማማረጥ እስኪችሉ ድረስ ጥናትና ምርምሮችን በማድረግ ብዙ አዳዲስና ዓለም አቀፍ እውቅና ያላቸውን ቢራዎች በሀገር ውስጥ እያስጠመቀ…
Read 2545 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
"ሰው ስራን አክብሮ መስራት ከቻለ ይለወጣል ይከበራል" በሰሜን ጐንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ቦዛ በሚባል ቦታ በ1953 ዓ.ም የተወለዱት አቶ አንዳርጌ ታከለ ጥሩ መልካም፤ ፊደል የመቁጠር ዕድል ሳያገኙ ነው ያደጉት፡፡ ገና በታዳጊነታቸው ጠብመንጃ አንግተው ወደ እርሻ ሥራ መግባታቸውንም ይናገራሉ፡፡ ትዳር ይዘው…
Read 2525 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
- ባለፉት 4 ወራት በኮሮና ሳቢያ ከ1.ቢ ዶላር በላይ ገቢ አጥተናል - በቱሪዝም መስራት የሚገባንን ያልሰራነው በገንዘብ እጦት ነው - የኢትዮጵያ ቱሪዝም የ10 ዓመት ዕቅድ ምን አዲስ ነገር ይዟል ? በኮቪድ-19 ተጽዕኖ ሳቢያ ከተሽመደመዱ የሥራ ዘርፎች መካከል የቱሪዝም ኢንዱስትሪው በቀዳሚነት…
Read 2260 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የበይነ - መረብ ምጣኔ ሀብት ይዞታና አቅጣጫ በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ እንዳሁኑ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዓለም በአንድ የልብ ትርታ፣ በተመሳሳይ የፍርሃት ድባብና የጭንቅ ሲቃ እንዲሁም በጋራ የመድሃኒት ተስፋ፣ ስንቅ የያዘበት ወቅት ነበር ማለት ያስቸግራል። ከዚህ ቀደም የተከሰቱ ትላልቅ ችግሮች፡- ጦርነት፣ ረሃብ፣…
Read 2439 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በእንግሊዝ የጊታር ሽያጭ 80 በመቶ አድጓል የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር እና የአማዞን ኩባንያ መስራች የሆኑት አሜሪካዊው ጄፍ ቤዞስ፣ ባለፈው ሰኞ ብቻ ተጨማሪ 13 ቢሊዮን ዶላር ሃብት ማፍራታቸውን ተከትሎ አጠቃላይ የተጣራ ሃብታቸው 189 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ቢሊየነሩ ከፍተኛውን የአንድ…
Read 2071 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አሮጌ ታክሲዎች ያላቸው ሰዎች በአዲስ ሊለውጡ ይችላሉ ለአገር ውስጥና ለውጪ አገር ቱሪስቶች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ቱሪስት የታክሲ ሥራ ሊጀምር ነው። “ሄሎ ታክሲ” ከአክሎክ ጀነራል ሞተርስ ጋር በመተባበር፣ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአገር ውስጥና ለውጪ አገር ቱሪስቶች ብቻ አገልግሎት የሚሰጡ ዘመናዊ የ2020…
Read 2813 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ