ንግድና ኢኮኖሚ
ረቡዕ ግንቦት 21 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ15 ደቂቃ ነው፡፡ በሒልተን ሆቴል በኩል ወደ መስቀል አደባባይ በእግር በመጓዝ ላይ ሳለሁ፤ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መግቢያ በር ላይ ትኩረቴን የሚስብ ክስተት አስተዋልኩ፡፡ ወደ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ግቢ የሚገቡ መኪኖች ጥብቅ…
Read 2991 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
እናት ህፃን ልጇን አዝላ ከገበያ እየተመለሰች ነው፡፡ በዘንቢሏም እቤት ለሚጠብቋት ልጆቿ የሚሆን ሙዝ፣ ሸንኮራ አገዳና መሰል ቁሶች ይዛለች፡፡ የእናታቸውን ከገበያ መመለስ የተመለከቱ ህፃናት ልጆቿና ውሻቸው እናቲቱን ለመቀበል ወደ እሷ ሲሮጡ የሚያሳየው ሥዕል ዓይንን ጨምድዶ የሚይዝ ቅርፅ ነው፡፡ የግርማችን ፒ ኤል…
Read 4642 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ባለ 17 ፎቅ ሕንፃ የእንስሳት ማቆያ ዙና ሪዞርት እያሰቡ ነው እንኳን ንግድ ገበያ ወጥተው የማያውቁ የተሟላ ትዳር የነበራቸው የቤት እመቤት ነበሩ፡፡ ባለቤታቸው ወታደር ስለነበሩ፣ መኖሪያቸው ካምፕ ውስጥ ነበር፡፡ የትዳር ጓደኛቸውን ሞት ሲወስድባቸው የሚይዙትንና የሚሆኑትን አጡ፤ ሰማይ የተደፋባቸው፣ ምድር የከዳቸው ያህል…
Read 7424 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
እንጀራ ሳይሻግት 10 ቀናት ማቆየት ተቻለ የኢትዮጵያውያን ባህላዊ ምግብ ሲባል በአብዛኛው ትዝ የሚለን እንጀራ በወጥ ነው። ብዙ ሰዎች “እንጀራ ሳልበላ ሁለት ቀን መቆየት አልችልም” ሲሉ ይደመጣሉ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ለእንጀራ ደንታ የላቸውም፡፡ “ጭድ መብላት ሆድ መሙላት ነው፡፡ እንጀራ ባልበላ ከአይረን…
Read 11902 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በርካታ አረንጓዴ ዩኒፎርም የለበሱ ወጣቶች ጥቅጥቅ ባለ የባህር ዛፍ ደን ውስጥ ስንመለከት፣ ከትምህርት ቤት የፎረፉ ተማሪዎች እንጂ መኪና አጣቢዎች አልመሰሉንም፡፡ ወደ ቦታው ቀረብ ስንል ግን ተረኞቹ መኪና አጣቢዎች ደኑ ስር አረፍ ካሉት ዩኒፎርም ለባሾች ጋር ተመሳሳይ የደንብ ልብስ የለበሱ መሆናቸውን…
Read 3565 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“የስልክ ጥራት ችግር ከእድገቱ ጋር የመጣ ነው” የቴሌኮምኒኬሽን አገልግሎት የጥራት መጓደል ቀድሞም የነበረው ጉዳይ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜያት በተለይም በሣምንታት እድሜ ከሚቆጠር ጊዜ ወዲህ ዘርፈ ብዙ ችግሮች እየተስተዋሉበት ነው። በሞባይል እየተነጋገሩ አገልግሎት በድንገት ተቋርጦ አየር ላይ መቅረት፣ የድምፅ በጥራት አለመሠማት፣ በአንድ…
Read 5862 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ