Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
“የራሳችንን ሰብዕና የምንፈጥረው ራሳችን ነን” ሰባት ናቸው፡፡ በየሄዱበት “ተረጂ ናቸው፤ ወላጅ አጥ ናቸው፣ …” መባል ሰልችቷቸዋል፡ ወላጅ አልባ መሆናቸውን ሲያውቁ “አይዟችሁ፤ አለንላችሁ፡፡ በእርግጥ በሕፃንነትና በልጅነት ወላጅ ማጣት ከባድ ነው፡፡ ነገር ግን የኅብረተሰቡ አካል ስለሆናችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም፤ ልጆቻችን እንደሚያድጉት ታድጋላችሁ…” በማለት…
Rate this item
(0 votes)
“ውስጤ ጀመርክ እንጂ አልጨረስክም፤ ብዙ ይቀርሃል፤ አስብ” ይለኛል ዩኒቨርሲቲ ምንድነው የተማርከው? በማኔጅመንት ነው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ በ2000 ዓ.ም (በሚሊኒየሙ ዋዜማ) የተመረቅሁት፡፡ የፈጠራ ችሎታ እንዳለህ በምን አወቅህ? ብዙ ሰዎች ልዩ ችሎታ እንዳላቸው የሚረዱት በተለያየ መንገድና አጋጣሚ ነው፡፡ አንዳንድ…
Rate this item
(0 votes)
ረዘም ቀጠን ያለ ለግላጋ ወጣት ነው፡፡ ሸሚዝና ጂንስ ለብሶ ሲታይ ወጣቱን ሚሊየነር ነው ብሎ ለመገመት ይከብዳል፡፡ ታሪኩን ሲሰሙ ግን እውነት መሆኑን መካድ አይቻልም፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ከዩኒቨርሲቲ እንደተመረቀ ሥራ ፍለጋ አልተንከራተተም - ዘጠኝ ሺህ (9000) ብር ተበድሮ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች…
Rate this item
(0 votes)
ፍላጐት እውቀትና ሙያ፣ ጉልበትና በራስ መተማመን እንጂ፣ ቤሳ ቤስቲን አልነበራትም፡፡ አንድ የቤትና የቢሮ ቁሳቁስ ማምረቻ ድርጅት ሄዳ ጣውላ በዱቤ እንዲሸጡላት ጠየቀች፡፡ የድርጅቱ ባለቤት ወጣቷ ሴት በድፍረትና በልበ ሙሉነት ባቀረበችላቸው ጥያቄ ቢገረሙም፣ “ከየት አምጥተሽ ልትከፍይኝ ነው? አይሆንም” አላሉም፡፡ “እሺ ውሰጂ” አሏት፡፡…
Saturday, 04 August 2012 10:34

“ገንዘቡ ባይኖረን ቃልኪዳኑ አለን”

Written by
Rate this item
(0 votes)
የድርጅታችሁ ዓላማ ምንድነው? ሀገራዊ ራዕይ መሸከም የሚችል ትውልድ መፍጠር ነው፡፡ እስካሁን ይህን ለመተግበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚማሩ ሴት ተማሪዎች ላይ ሰርተናል፤ ሴቶችን ማስተማር ሀገርንና ሕዝብን ማስተማር ነው በሚል መርህ፡፡ ባለፈው ዓመት ለሰባት ሺህ ሴቶች በሚሊኒየም አዳራሽ ጉባዔ አዘጋጅተን፣ ስኬታማ ሴቶች…
Rate this item
(0 votes)
ሐበሻ ሲሚንቶ ለደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች የ21 ሚሊዮን ዶላር አክሲዮኖች ሸጠ በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኘው ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ የካበተ ልምድና ከፍተኛ የገንዘብ አቅም ካላቸው ሁለት የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራርሟል፡፡ የአክሲዮን ማኅበሩን አዋጪነት ተገንዝቦ 12 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ…