Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የ20 ዓመቱ አዳም ፒተር ላንዛ እናቱ ከአመታት በፊት ገዝታ ያስቀመጠችውን መሣሪያ፣ደብቆና ፊቱን ጭምብል በመሸፈን ነበር ወደ ሳንዲሁክ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ያቀናው፡፡ የትምህርት ቤቱን በር በጥይት እሩምታ በመደብደብ ከከፈተ በኋላ፣በመጀመርያ በተኩሱ ድምጽ ተደናግጠው ድርጊቱን ሊከላከሉ የሞከሩትን መምህራን ህይወት ቀጠፈ፡፡ ወደተማሪዎች ክፍል…
Saturday, 08 December 2012 13:16

የኬፕታውን የባቡርካፌ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የደቡብ አፍሪካ መንግስት የአገሬው ነዋሪ ካልሆኑ ሰዎች ታክስ በግድ አይወስድም፡፡ ደቡብ አፍሪካ ገብተው ዕቃ ገዝተው ደረሰኝ መሰብሰብ እና ወደ አገርዎ ሲመለሱ ደረሰኙን፣ የገዙትን እቃ እና ፓስፖርትዋን በማሳየት ታክስ ተብሎ እቃ ሲገዙ የተወሰደበትን ገንዘብ ማስመለስ ይችላሉ፡፡ ኬፕታውን የጆሀንስበርግን ያህል ባይሆኑም ኢትዮጵያውያኖች…
Rate this item
(2 votes)
በዓለማችን ሙሉ በሙሉ ከሙስና የፀዱ (100%) አገራት እስካሁን ባይገኙም በንፅፅር ግን እጅግ ከሙስና የራቁ መገኘታቸው አልቀረም፡፡ ለምሳሌ በምዕራቡ ዓለም ሦስት አገራት በአንደኛነት ተቀምጠዋል - ዴንማርክ፣ ፊንላንድ እና ኒው ዚላንድ፡፡ የሚገርማችሁ ግን ዘንድሮ አሜሪካ ከሙስና የራቀች በመሆን 19ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡…
Saturday, 01 December 2012 14:00

የፕሬዚዳንቱ ደብዳቤ

Written by
Rate this item
(3 votes)
የዛሬ ስድስት አመት የመካከለኛው ምስራቅ አካባቢን የፖለቲካ ሁኔታ በተመለከተ ኒውዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ዋና ጽህፈት ቤት በዋና ፀሀፊው ባንኪሙን የተመራ አንድ ልዩ ጉባኤ ተካሂዶ ነበር፡፡ ስብሠባው ሊጠናቀቅ በተቃረበበት ሰአት፣ የፍልስጤሙ ሀማስ ታጣቂዎች ጋዛ ውስጥ በርካታ ሮኬትና ሚሳይል ወደ ተለያዩ የእስራኤል…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሰሞን የተካሄደው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በአርባ አራተኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በባራ ኦባማ አሸናፊነት ተጠኗቋል፡፡ በ2008 ዓ.ም በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዲሞክራቲክ ፓርቲውን ወክለው በመቅረብ ተቀናቃኛቸውን የሪፐብሊካኑን ተወካይ ጆን ማኬይን በሠፊ ልዩነት በማሸነፍ አርባ አራተኛው የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ባራክ ኦባማ፤…
Rate this item
(2 votes)
የባራክ ኦባማ እና የሚት ሮምኒ ፉክክር ዲሞክራት እና ሪፐብሊካን በፊኒክስ፤አሪዞና ያለፈው ማክሰኞ ለአሜካ ወሳኝ ቀን ነበረች፡፡ እንደሌሎቹ የአሜሪካ ግዛቶች ሁሉ በፊኒክስ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎችም ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ላይ ነበር የተከፈቱት፡፡ ቀድመው በሚመሹ ግዛቶች ምርጫው ተጠናቆ የምርጫ ውጤት መገለጽ ሲጀምር የየፓርቲው…