ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 7 ተከታታይ አመታት በአለማችን በርካታ መንገደኞችን በማስተናገድ አቻ ያልተገኘለት የዱባይ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ዘንድሮም 29 ሚሊዮን ያህል አለማቀፍ መንገደኞችን በማስተናገድ የ1ኛነት ክብሩን ማስጠበቁ ተዘግቧል፡፡የዱባይ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ባለፈው የፈረንጆች አመት ብቻ 29.1 ሚሊዮን መንገደኞችን ማስተናገዱን የዘገበው ገልፍ…
Rate this item
(0 votes)
ግማሽ ያህሉ የአለማችን ወላጆች አግባብነት በሌለውና የተሳሳቱ መረጃዎችን በያዙ የታሸጉ የዱቄት ወተት ምርቶች ማስታወቂያ አስገዳጅነት፣ ለልጆቻቸው ጤና አስፈላጊ የሆነውን የጡት ወተት በአግባቡ እንደማይሰጡ ተመድ አስታውቋል፡፡የአለም የጤና ድርጅትና የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ በጋራ በሰሩት ጥናት ያገኙትን ውጤት ከሰሞኑ ይፋ…
Rate this item
(0 votes)
 ከአውሮፓ የአስርት አመታት የከፉ ቀውሶች አንዱ ነው የተባለለት የሩስያና የዩክሬን ፍጥጫ ባለፈው ረቡዕ ሩስያ ጦሯን በዩክሬን ተገንጣይ ክልሎች ማስፈሯን ተከትሎ የባሰ መካረሩ የተነገረ ሲሆን፤ አሜሪካና አውሮፓ ህብረትን ጨምሮ በርካታ አገራት በሩስያ ላይ የተለያዩ ማዕቀቦችን መጣላቸው ተጠቁሟል፡፡ የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን…
Rate this item
(0 votes)
የትዊተርና ፌስቡክ አካውንታቸው የተዘጋባቸውና በዚህም እልህ የተጋቡት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከሰሞኑ ትሩዝ ሶሻል የተባለ ማህበራዊ ድረገጽ አፕሊኬሽን የከፈቱ ሲሆን፣ በከፍተኛ ሁኔታ ተወዳጅ የሆነው ይህ አፕሊኬሽን ይፋ በተደረገበት ዕለት ብቻ ከ170 ሺህ ጊዜ በላይ ዳውንሎድ መደረጉ ተነግሯል፡፡ትራምፕ ባለፈው እሁድ…
Rate this item
(0 votes)
 የአለማችን የወቅቱ ቁጥር አንድ ባለጸጋ አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ፣ ከቴስላ ኩባንያ ውስጥ ካላቸው የአክሲዮን ድርሻ 5.7 ቢሊዮን ዶላር የሚገመተውን ለበጎ ምግባር ስራዎች መለገሳቸው ተነግሯል፡፡የታዋቂው ኤሌክትሪክ መኪኖች አምራች ኩባንያ ቴስላ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ቢሊየነሩ መስክ፣ በኩባንያቸው ውስጥ ካላቸው ድርሻ…
Rate this item
(0 votes)
የዚምባቡዌ መንግስት 96% የአገሪቱ መምህራንን ከስራ አግዷል የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት ዜጎቹን በስፋት በመከተብ ላይ የሚገኘው የዚምባቡዌ መንግስት፣ የኮሮና ክትባት ላልወሰዱ የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ መክፈል እንደሚያቆም ከሰሞኑ ማስታወቁን አሶሼትድ ፕሬስ የዘገበ ሲሆን ቢቢሲ በበኩሉ፤ አልጀሪያ ለስራ አጥ ዜጎቿ ወርሃዊ ደመወዝ ለመክፈል…
Page 7 of 161