ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(5 votes)
ናይኪ ለ5ኛ አመት በአፍሪካውያን የሚወደድ አፍሪካዊ ያልሆነ ብራንድ ተብሏል በቴሌኮም ዘርፍ የተሰማራው ኤምቲኤን ብራንድ አፍሪካ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው የ2022 የፈረንጆች አመት በአፍሪካ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ የንግድ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ ከአፍሪካ ኩባንያዎች የ1ኛ ደረጃን መያዙ ተነግሯል፡፡የናይጀሪያው ዳንጎቴ በበኩሉ ተቋሙ…
Rate this item
(0 votes)
በ500 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ሙሉ ለሙሉ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተንቆጠቆጠች አዲስ ከተማ በመገንባት ላይ የምትገኘው ሳዑዲ አረቢያ፤ በከተማዋ የምትሰራቸው መንትያ ህንጻዎች በግዝፈታቸው አዲስ የአለም ክብረ ወሰን እንደሚያስመዘግቡ አስታውቃለች፡፡ኒኦም የሚል ስያሜ በተሰጣትና በግንባታ ላይ በምትገኘው አዲሷ የሳዑዲ አረቢያ ግዙፍ ከተማ የሚገነቡት እነዚህ…
Rate this item
(1 Vote)
በአለማቀፍ ደረጃ እየተስፋፋ የሚገኘው የዝንጆሮ ፈንጣጣ እስካለፈው ረቡዕ ድረስ በ30 የአለማችን አገራት መገኘቱንና በድምሩ ከ550 በላይ ሰዎችን ማጥቃቱን የአለም የጤና ድርጅት ያስታወቀ ሲሆን፣ በ7 የአፍሪካ አገራት የተገኘው ቫይረሱ በአህጉሪቱ 1 ሺህ 400 ያህል ሰዎችን አጥቅቷል ተብሎ ይገመታል፡፡በድርጅቱ የዝንጆሮ ፈንጣጣ በሽታ…
Rate this item
(0 votes)
 በትምባሆ ልማት 600 ሚ. ዛፍ፣ 200 ሺህ ሄክታር መሬትና 22 ቢ. ቶን ውሃ ይባክናል በመላው አለም በየአመቱ ከ8 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በትምባሆ ምክንያት ለሞት እንደሚዳረጉና አብዛኞቹ ሞቶች የሚከሰቱትም በአለማችን ከሚገኙ ትምባሆ አጫሾች መካከል 80 በመቶው በሚገኙባቸው መካከለኛና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ዋጋው ከአንድ የአሜሪካ አዲስ መኪና መሸጫ በ307,000% ይበልጣል ታዋቂው የጀርመን የመኪና አምራች ኩባንያ መርሴድስ እ.ኤ.አ በ1955 የተመረተችዋንና መርሴድስ-ቤንስ ኤስኤልአር የተባለችዋን ጥንታዊ እጅግ ውድ መኪና ክብረ ወሰን ባስመዘገበ ሽያጭ በ143 ሚሊዮን ዶላር መሸጡን አስታውቋል፡፡ኩባንያው ለረጅም አመታት በልዩ ቅርስነት አስቀምጧት የኖረችዋን ይህቺን…
Rate this item
(1 Vote)
በመላው አለም በአመቱ 579 ሰዎች የሞት ፍርድ ተፈጻሚ ሆኖባቸዋል ባለፈው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ በአለም ዙሪያ በሚገኙ 18 አገራት ውስጥ በ579 ሰዎች ላይ የሞት ፍርድ ቅጣት ተፈጻሚ እንደሆነባቸውና፣ 356 ሰዎችን በሞት የቀጣችው ግብጽ ከአለማችን አገራት ቀዳሚነቱን መያዟን ሰሞኑን የወጣ አንድ…
Page 1 of 161